Tag: ብሔራዊ ቡድን
የብሔራዊ ቡድን የቻን 20 ተጨዋቾች ተለይተዋል
ከሳምንታት በፊት 23 ተጫዋቾችን በመያዝ መሰናዶውን በአዳማ ከተማ የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን 20 ተጫዋቾችን ይፋ አድርጓል፡፡ ሐምሌ 19 ቀን 2011 ዓ.ም. በቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ጂቡቲን የሚያስተናግደው ብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅቱን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ከተጨዋቾቹ ጋር አስፈላጊውን መሰናዶ ማድረጉን የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብርሃቱ ተናግረዋል፡፡
የአትሌቲክሱ ፈተናዎች
‹‹የደጋው በራሪዎች›› የውጤት ምስጥር ስለመሆኑ ለዓመታት ሲነገርለት የቆየው የአዲስ አበባና ዙሪያዋ የአየር ሁኔታ አሁን ላይ በብዙ መልኩ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ እያየለ ስለመምጣቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኃይሌ ገብረ ሥላሴን ጨምሮ በርካቶች ሲገልጹ ይደመጣሉ፡፡
እግር ኳስ ፌዴሬሽን የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሊቀጥር ነው
ከወራት ውዝግብና ሽኩቻ በኋላ በቅርቡ የተመረጠው አዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፈዴሬሽን አመራር የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ቅጥር ለመፈጸም ይፋዊ ማስታወቂያ አውጥቷል፡፡
ለብሔራዊ ቡድኑ ብሔራዊ ክብር ማጣት ተጠያቂው ማነው?
ኬንያ ለምታስተናግደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገሮች (ሴካፋ) ውድድር 27 ተጨዋቾችን ያቀፈው የአሠልጣኝ አሸናፊ በቀለ ቡድን የሚገባንው ያህል ብሔራዊ ክብር እያገኘ እንዳልሆነ አስተያየት የሚሰጡ የስፖርቱ ቤተሰቦች ቁጥር እየተበራከተ ነው፡፡
Popular
መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...
በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?
በያሲን ባህሩ
አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...