Monday, April 15, 2024

Tag: ብሔራዊ ባንክ 

መንግሥት 400 ሺሕ ቶን ስንዴ ሊገዛ ነው

መንግሥት 400 ሺሕ ቶን ስንዴ ከውጭ ሊገዛ ነው፡፡ ጨረታው በሚቀጥለው ሳምንት ይወጣል፡፡ ከኢትዮጵያ ንግድ ኮርፖሬሽን የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው ግዥውን ለማቅረብ ወደ ተቋሙ የሚመጣ ኩባንያ በሦስት ጭነቶች ስንዴውን እስከ መጪው የካቲት ወር አጓጉዞ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡

ብሔራዊ ባንክ ለወጪ ንግድ የሰጠው ትኩረት ተጋኗል እየተባለ ነው

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰሞኑ ዕርምጃዎች ውስጥ የአገሪቱ ባንኮች ከወጪ ንግድ ባሻገር ላሉት ዘርፎች የሚሰጡት የብድር መጠን ላይ ገደብ እንደሚያስቀምጥ ማስታወቁ አንዱ ነው፡፡ ይህ አሠራር ባንኮች በዓመት ከምትሰጡት ጠቅላላ ብድር ውስጥ እንደሚወሰነው መጠን ለኢኮኖሚው ዘርፍ እንዲያውሉ የሚጠይቅ ነው ተብሏል፡፡

የብር የምንዛሪ ተመን በ15 በመቶ ቀነሰ

ለባንኮች የብድር ጣሪያ ሊቀመጥላቸው ነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ብር ከሌሎች የውጭ ገንዘቦች በ15 በመቶ ቀንሶ ግብይት እንደሚፈጸምበትና ባንኮች ለተቀማጭ ገንዘብ የሚከፍሉት የወለድ መጠን ወደ ሰባት በመቶ ከፍ ማለቱን አስታወቀ፡፡

የብር የመግዛት አቅም በ15 በመቶ እንዲቀንስ ተወሰነ

ከጥቅምት1ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ የብር የመግዛት አቅም በ15 በመቶ እንደሚቀንስ የብሔራዊ ባንክ ገለጸ፡፡ ይህ ማለት አንድ ዶላር አሁን ካለበት 23 ብር ላይ የ3.45 ብር ጭማሪ ያሳያል፤ በዚህም ምክንያት ባንኮች ባላቸው የውጭ ምንዛሪ ክምችት ላይ 15 በመቶ የምንዛሪ ትርፍ ሊያገኙ የሚችሉ ቢሆንም፣ በንፋስ አመጣሽ (Wind Fall) ታክስ አዋጅ መሠረት 75 በመቶውን የምንዛሪ ትርፍ ለመንግሥት ያስረክባሉ፡፡

የአገሪቱን የፋይናንስ ተደራሽነት የሚቀይረው ስትራቴጂ አብዛኛውን ሕዝብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ዕቅዶችን አካቷል

በቴሌኮምና በኤሌክትሪክ ኃይል መሠረተ ልማት ይፈተናል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ከወራት በፊት ከሪፖርተር ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ፣ በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ ባንኮች በአትራፊነታቸው በዓለም የመጀመርያውን ደረጃ ይይዛሉ ብለው ነበር፡፡

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img