Wednesday, October 5, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን    

  በትግራይ ክልል የተፈናቀሉ አንድ ሚሊዮን ያህል ዜጎች ወደ ቀዬአቸው ሊመለሱ ነው

  በትግራይ ክልል በነበረው የሕግ ማስከበር ዘመቻ የተፈናቀሉ አንድ ሚሊዮን ያህል ዜጎችን ወደ ቀዬአቸው ለመመለስ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ አስታወቁ፡፡

  በትግራይ  ክልል  በዕለት  ደራሽ  ምግቦች  ሥርጭት  የፍትሐዊነት  ችግር መታየቱ ተገለጸ

  በክልሉ የዕለት ደራሽ ምግቦች አቅርቦት ሥርዓቱን ጠብቆ እየሄደ ባለመሆኑ ምክንያት አቅርቦቱን ማግኘት ለሌለባቸው ሰዎች ማስተላለፍ፣ ድጋፉን ማግኘት ያለባቸው ሰዎች አለማግኘትና ከተሰጠው መመርያ ውጪ የቤተሰብ ቁጥርን መሠረት ሳያደርግ ዕርዳታ መስጠትና መሰል ዓይነት ችግሮች እንደሚስተዋሉ ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ተናግረዋል፡፡

  በጎርፍ አደጋ የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከ300 ሺሕ በላይ ደረሰ

  ከመበደኛው መጠን በላይ እየጣለ በሚገኘው የበልግ ዝናብ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ዜጎች ቁጥር ከ470 ሺሕ በላይ መድረሱን፣ እንዲሁም ከ300 ሺሕ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡

  ከ110 ሺሕ በላይ ዜጎች በጎርፍ አደጋ ተፈናቀሉ

  ከመበደኛው መጠን በላይ እየጣለ በሚገኘው የበልግ ዝናብ ምክንያት፣ ከ220 ሺሕ ዜጎች በላይ መጎዳታቸውና ከ110 ሺሕ በላይ ደግሞ ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተገለጸ፡፡

  በጎርፍ አደጋ ከ23 ሺሕ በላይ ዜጎች ተፈናቀሉ

  የክረምቱን ዝናብ ተከትሎ በተከሰቱ የጎርፍ አደጋዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች መፈናቀላቸውን፣ ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በሐምሌና በነሐሴ ወር ብቻ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ ወንዞችና ግድቦች በመሙላታቸው አደጋዎቹ መድረሳቸውን፣ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ባለፉት ሁለት ወራት በደረሱ የጎርፍ አደጋዎች በአጠቃላይ 23,990 ዜጎች መፈናቀላቸውን ምክትል ኮሚሽነር አቶ ደመና ዳሮታ፣ ነሐሴ 16 ቀን 2011 ዓ.ም. በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስረድተዋል፡፡

  Popular

  የሰብዓዊ መብት ሪፖርቶች ውዝግብ በኢትዮጵያ

  ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማ...

  የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤትና አባል የክልል ንግድ ምክር ቤቶች ተቋማዊ ጤንነት ሲፈተሽ

  የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኢትዮጵያን የንግድ ኅብረተሰብ...

  የእንስሳት ሀብት የሚያለሙ ማኅበራትን አደራጅቶ ብድር ለማቅረብ ከልማት ባንክ ጋር ስምምነት ተፈረመ

  የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን በመላው አገሪቱ በከተሞች አካባቢ  በእንስሳት...

  Subscribe

  spot_imgspot_img