Tag: ብርሃን ባንክ
የብርሃን ባንክ ፕሬዚዳንት የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ
የብርሃን ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አብርሃም አላሮ ከዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 24 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ በገዛ ፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸውን መልቀቃቸውን የሚያስታውቅ ደብደቤ፣ ለባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ማስገባታቸው ታወቀ፡፡
ብርሃን ባንክ ማንኛውንም ዓይነት ክፍያዎች ለመፈጸም የሚያስችል የፖስ ማሽን አገልግሎት ሊተገብር ነው
በሥራ ላይ ካሉት በተለየ አገልግሎት ይሰጣሉ የተባሉ የፖስ ማሽኖችን በመጠቀም ማንኛውንም ዓይነት ክፍያዎች ለመፈጸም የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ ሊተገብር መሆኑን ብርሃን ባንክ አስታወቀ፡፡
አንበሳና ብርሃን ባንክ የወለድ ቅናሽ በማድረግ የድጋፍ ዘመቻውን ተቀላቅለዋል
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክና ብርሃን ባንክ፣ በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ለጉዳት የተጋለጡ የኢኮኖሚ ዘርፎችን ለመደገፍ የብድር ወለድ ቅናሽ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡
ባንኮች ለኮሮና ተፅዕኖ መቋቋሚያ ድጋፍ እየሰጡ ነው
የፋይናንስ ተቋማት የኮሮና ቫይረስ እያስከተላቸው የሚገኙ ተፅዕኖዎችን ለመቋቋም የሚያስችሉ ድጋፎችን በመስጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ ወረርሽኙ ያስከተላቸውን ጫናዎችን መነሻ በማድረግ ከሚወስዷቸው ዕርምጃዎች መካከል በቀጥታ የፋይናንስ መዋጮ በማድረግ ድጋፍ እየሰጡ የሚገኙት ባንኮች፣ ከዚህ በተጨማሪ በተለያዩ አገልግሎቶቻቸው ላይ የዋጋ ቅናሽ በማድረግ እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡
የብርሃን ባንክ የዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎቱ በ49 በመቶ ማደጉ ተገለጸ
ብርሃን ባንክ ባጠናቀቀው 2011 የሒሳብ ዓመት ከዓለም አቀፍ የባንክ አገልግሎት 49 በመቶ ብልጫ ያለው ውጭ ምንዛሪ ማግኘቱንና ዓመታዊ ትርፉንም በ42.2 በመቶ ማሳደጉን ገለጸ፡፡
Popular
በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ
በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...
[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]
ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው?
ምነው?
ምክር ቤቱም ሆነ...