Monday, January 13, 2025

Tag: ብአዴን  

ኢሕአዴግ ከአብዮታዊ ዴሞክራሲ ወዴት?

‹‹ኢሕአዴግ በአብዮታዊ ዴሞክራሲ ፕሮግራም የሚመራና በፕሮግራሙ ላይ ለሰፈሩት ዓላማዎች የሚታገል ድርጅት ነው፡፡ ያነገባቸው ዓላማዎች ዴሞክራሲያዊና አብዮታዊ በመሆናቸው በተግባር ላይ ከዋሉ ኅብረተሰባችንን ከሚገኝበት ድህነትና ኋላ ቀርነት አላቀው ለፍትሕ፣ ለዴሞክራሲና ለብልፅግና ያበቁታል፡፡››

የብአዴን መግለጫ የሚያመላክታቸው አገራዊ ፋይዳዎች

ከአራቱ የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ከነሐሴ 17 እስከ 18 ቀን 2010 ዓ.ም. ስብሰባ ካካሄደ በኋላ ያወጣው ድርጅታዊ መግለጫ፣ ኢሕአዴግም ሆነ አባላቱ ይታወቁባቸው የነበሩ በርካታ ጉዳዮች እንደሚለወጡ አቅጣጫዎችን ያመላከተ ነበር፡፡

ብአዴን በጥረት ኮርፖሬት ላይ ጥፋት ፈጽመዋል ያላቸውን አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳን አገደ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ነሐሴ 17 እና 18 ቀን 2010 ዓ.ም. ባደረገው የሁለት ቀናት ስብሰባ፣ በጥረት ኮርፖሬት ላይ ጥፋት መፈጸማቸው ተረጋግጧል ያላቸውን መሥራች አባላቱን አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳን ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ማገዱን አስታወቀ፡፡

ብአዴን አገራዊ የለውጥ ሒደቱን ሊያደናቅፉ ይችላሉ የሚላቸውን ከፍተኛ አመራሮች ለማጥራት ማቀዱ ተሰማ

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) አዲስ የለውጥ ንቅናቄ በመላ አገሪቱ እንዲቀጣጠል በኢሕአዴግ ውስጥ ካሉ እህት ድርጅቶችና ለውጥ ፈላጊ ሕዝብ ጋር በመሆን ከፍተኛ ሚና ቢጫወትም፣ በውስጡ ያሉ አንዳንድ አመራሮቹ ለውጡን ከማስቀጠል ይልቅ ዳተኝነትና መደናገር የሚታይባቸው በመሆኑ በማጥራት ለመለየት ዕቅድ መንደፉ ታወቀ፡፡

ሁለት የብአዴን አመራሮች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በደብረ ማርቆስ መፈጸሙ ተሰማ

ሁለት የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ከፍተኛ አመራሮች ላይ ያነጣጠረ የጥቃት ሙከራ በደብረ ማርቆስ ከተማ መፈጸሙ ተሰማ። የጥቃት ሙከራው የብአዴን መስራችና የቀድሞ የፖሊሲ ጥናትና ምርምር...

Popular

አሸናፊና ተሸናፊ የሌለበት ትንቅንቅ ማብቂያው መቼ ይሆን?

በናኦድ አባተ በአውሮፓውያን ዘንድ በስፋት የሚታወቀው “A House Divided Against...

መንግሥት በነዳጅ ዋጋ ጭማሪው ላይ ቆም ብሎ ሊያስብ ይገባል!

በአገር ደረጃ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ከሚጠይቁ ገቢ ምርቶች መካከል...

ስለመነጋገር እስኪ እንነጋገር

በገነት ዓለሙ ዴሞክራሲ መብቶችና ነፃነቶች የሚሠሩበት የሕዝብ አስተዳደር ነው፡፡ ሰብዓዊ...

የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ይፋ መደረጉ ተሰማ

ከመንግሥት የመገናኛ ብዙኃን በተጨማሪ የተወሰኑ የውጭ ሚዲያዎችና ለመንግሥት ቅርብ...

Subscribe

spot_imgspot_img