Monday, December 4, 2023

Tag: ብድር

በኢትዮጵያ ያሉ አምራች ኢንተርፕራይዞች ቁጥራቸው በውል እንደማይታወቅ ተነገረ

በአገር አቀፍ ደረጃ ምን ያህል አምራች ኢንተርፕራይዞች እንዳሉና የትኞቹ ከፍተኛ፣ መካከለኛና ዝቅተኛ አምራቾች እንደሆኑ ዝርዝር መረጃ እንደሌለ ተገለጸ፡፡ አምራች ኢንተርፕራይዞች ቁጥራቸው በውል ካለመታወቁ ባሻገር የት...

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ወለድ ያለው ብድር እንዳያዋውል ተከለከለ

በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አማካይነት የወለድ ክፍያ ያለበት የብድር ውል ማዋዋል እንደማይቻል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት በኩል የወለድ ክፍያ ያለበትን የብድር...

ዳሸን ባንክ የውጭ ምንዛሪ ብድር ለማግኘት ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር እየተደራደርኩ ነው አለ

ዳሸን ባንክ በተጠናቀቀው ሒሳብ ዓመት ለመጀመሪያ ጊዜ የውጭ ምንዛሪ ገቢውን ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ማድረስ መቻሉንና ከዓለም አቀፍ አበዳሪ ተቋማት በውጭ ምንዛሪ ተጨማሪ ብድር...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠኑ ወደ ሰባት በመቶ መውረዱን አስታወቀ

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ የሚባለውን የተበላሸ ብድር መጠን በመያዝና ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ በማስመዝገብ ይወድቃል ተብሎ ነበረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ የተበላሸ የብድር...

አዋሽ ባንክ በ2015 በጀት ዓመት ስምንት ሺሕ ለሚጠጉ ጀማሪ ቢዝነስ ተቋማት ብድር መስጠቱን ገለጸ

ለአነስተኛ፣ ጥቃቅንና መካከኛ የቢዝነስ ተቋማቶች የሚሰጠውን ብድር ለማሳደግ የእየሠራ መሆኑን የገለጸው አዋሽ ባንክ፣ በ2015 በጀት ብቻ ከ7,800 በላይ ለሚሆኑ ተበዳሪዎችም ብድር መስጠቱን አስታውቋል፡፡ አዋሽ ባንክ...

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img