Friday, April 19, 2024

Tag: ቦይንግ

ቦይንግ በአውሮፕላን አደጋ ለሞቱ መንገደኞች ቤተሰቦች 50 ሚሊዮን ዶላር ሊያከፋፍል መሆኑን አስታወቀ

በኢትዮጵያ አየር መንገድና በኢንዶኔዥያ ላየን ኤር ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን አደጋዎች ለሞቱ መንገደኞች ቤተሰቦች ቦይንግ ኩባንያ 50 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ሊያከፋፍል መሆኑን፣ ሰኞ መስከረም 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡

በቦይንግ ማክስ አውሮፕላን ላይ የተቀናጀና ግልጽ የብቃት ማረጋገጫ ሥራ እንዲከናወን ተጠየቀ

ዓለም አቀፍ የአየር ትራንስፖርት ማኅበር የበረራ ደኅንነት ጥያቄ በተነሳበት የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ላይ፣ ግልጽና የተቀናጀ የብቃት ማረጋገጫ ሥራ እንዲከናወን ጥሪውን አቀረበ፡፡

አደጋ በደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመረጃ ሳጥን ላይ ምርመራ እየተካሄደ ነው

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ በደረሰበት ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላን የመረጃ ሳጥን ላይ በፈረንሣይ ፓሪስ ምርመራ እየተካሄደ ነው፡፡ አደጋው በደረሰ ማግስት ሰኞ መጋቢት 2 ቀን 2011 ዓ.ም. አደጋው በደረሰበት ሥፍራ በተካሄደ ፍለጋ የተገኘውን የመረጃ ሳጥን ወስዶ ለመመርመር፣ የአሜሪካ ናሽናል ትራንስፖርት ሴፍቲ ቦርድና የእንግሊዝ ኤር አክሲደንት ኢንቬስትጌሽን ብራንች ቢጠይቁም፣ የኢትዮጵያ የአቪዬሽን ባለሥልጣናት የመረጃ ሳጥኑን ወደ ፈረንሣይ ለመላክ ወስነዋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱን ማክስ አውሮፕላን ተረከበ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢ737 ማክስ 8 የተሰኘውን አዲስ አውሮፕላን ሰኞ ሰኔ 25 ቀን 2010 ዓ.ም. ተረከበ፡፡ የቦይንግ ኩባንያ አዲስ ምርት የሆነው ማክስ 8 አውሮፕላን ለመካከለኛ ርቀት የሚሆን 160 መቀመጫዎች ያሉት ዘመናዊ አውሮፕላን ነው፡፡ አውሮፕላኑ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲያርፍ የአየር መንገዱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረ ማርያምና ሌሎች ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት አቀባበል አድርገዋል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱን ድሪምላይነር አውሮፕላን ተረከበ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላን ተረከበ፡፡ ለአፍሪካ የመጀመርያው የሆነው ግዙፍና ዘመናዊ አውሮፕላን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ዓርብ ጥቅምት 17 ቀን 2010 ዓ.ም. አመሻሽ ላይ ሲደርስ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ ዲፕሎማቶች፣ የአየር መንገዱ ከፍተኛ የማኔጅመንት አካላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች አቀባበል አድርገዋል፡፡

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img