Thursday, May 30, 2024

Tag: ተመድ 

በኢትዮጵያ ለሚገኙ ስደተኞች የሚውል የ658 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ ጥሪ ቀረበ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የስደተኞች ኮሚሽን (UNHCR) እና አጋሮቹ በኢትዮጵያ ለሚገኙ 735,000 ስደተኞችና ከግማሽ ሚሊዮን ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን ሰብዓዊ አገልግሎት የሚውል የ658 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ እንደሚያስፈገው በመግለጽ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አፋጣኝ ምላሽ እንዲሰጥ ጥሪ አቀረበ፡፡

የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት ወደ 2.5 ቢሊዮን ዶላር አሽቆለቆለ

ላለፉት ሦስት ዓመታት በተከታታይ እየቀነሰ የመጣው የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መጠን ከ3.2 ቢሊዮን ዶላር ወደ 2.5 ቢሊዮን ዶላር መውረዱን፣ የተመድ ሪፖርት ይፋ አደረገ፡፡ እ.ኤ.አ. በ2016 4.2 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በማስመዝገብ፣ ኢትዮጵያ ከዓለም ትልልቅ መዳረሻዎች አንዷ  ነበረች፡፡

በሦስት ክልሎች የኮሌራ ወረርሽኝ 25 ሰዎች ገደለ

ከታኅሳስ አጋማሽ እስካለፈው ሳምንት ድረስ በደቡብ፣ በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች በኮሌራ ወረርሽኝ የ25 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ማክሰኞ ጥር 12 ቀን 2012 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ ከ1,040 በላይ ሰዎች በወረርሽኙ መጠቃታቸውን አክሏል፡፡

የተመድ ግብርና ልማት ፈንድ የ40 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚሰጥ አስታወቀ

በምዕራፍ ሦስት እንደሚተገበር ለሚጠበቀው የገጠር ፋይናንስ ፕሮግራም (ሩፊፕ-3)፣ ዓለም አቀፉ የግብርና ልማት ፈንድ (አይፋድ) 40 ሚሊዮን ዶላር የብድርና ዕርዳታ ድጋፍ ለማቅረብ መስማማቱን አስታወቀ፡፡

በጥላቻ ንግግርና በሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት ረቂቅ አዋጅ ላይ የሕጋዊነት ጥያቄና ሥጋት እንዳላቸው የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ራፖርተር አስታወቁ

የኢትዮጵያን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ለመገምገም የአንድ ሳምንት ቆይታ ያደረጉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብዓዊ መብት ጉዳዮች ልዩ ራፖርተር ዴቪድ ኬይ፣ በቅርቡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበው የጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ የመረጃ ሥርጭት ለመከላከል በወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ የሕጋዊነት ጥያቄና ሥጋት እንዳላቸው አስታወቁ፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img