Thursday, December 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ተቃውሞ     

  በአሜሪካ የታጠቁ ቡድኖችም ያደርጉታል የተባለው ተቃውሞ

  አሜሪካ በ2020 እንዳከናወነችው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ፈተና የሆነባትን  ምርጫ ከዚህ ቀደም አላስተናገደችም፡፡ ከአራት ዓመት በፊት በተደረገው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከሒላሪ ክሊንተን ጋር ተፎካክረው የአሜሪካ 45ኛ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ፣ ሥልጣን ከያዙ በኋላ ብቻ ሳይሆን በምርጫ ቅስቀሳ ወቅት ጭምርም ነበር አወዛጋቢ ንግግሮችን ሲያደርጉ የከረሙት፡፡

  የሱዳን ሽግግር መንግሥት የገጠመው ፈተና

  ሱዳንን ለ30 ዓመታት የመሩት የቀድሞ ፕሬዚዳንት ኦማር አል በሽር ከሥልጣን ከተወገዱ ሁለት ዓመት ሞልቷል፡፡ ከእሳቸው መነሳት በኋላ የተቋቋመው የሽግግር መንግሥት ደግሞ ዓመት አስቆጥሯል፡፡

  ከሩሲያ ድጋፍ ከአገር ውስጥ ተቃውሞ ያስተናገዱት የቤላሩስ ፕሬዚዳንት

  የቤላሩስ ዋና ከተማ ሚኒስክ በየሳምንቱ እሑድ በመቶ ሺሕ የሚጠጉ ተቃውሞ ሠልፈኞችን ማስተናገድ ከጀመረች አምስተኛ እሑዷን መስከረም 3 ቀን 2013 ዓ.ም. አስቆጥራለች፡፡ በአሥር ሺዎች የሚቆጠሩ ተቃዋሚዎች ደግሞ በሌሎች ከተሞች በመውጣት በምሥራቅ አውሮፓ የምትገኘውን ቤላሩስን ለ26 ዓመታት የመሩት ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ከሥልጣን እንዲለቁ ጥሪ አቅርበዋል፡፡

  የዘረመል ልውጥ ህያዋንን በኢትዮጵያ ለማምረትና ለመጠቀም የሚደረገውን እንቅስቃሴ በመቃወም ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ

  በዓለም ላይ በርካታ ጠቀሜታ ያላቸው ሰብሎች መገኛና የብዝኃ ሕይወት ዋና ማዕከል በሆነችው ኢትዮጵያ፣ በዘረመል ምህንድስና የተለወጡ ምርቶችን ለመጠቀም የሚደረገውን እንቅስቃሴ በመቃወም በዓለም አቀፍ ደረጃ ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ፡፡

  የመስጊዶችን ቃጠሎ በመቃወም በበርካታ ከተሞች ሠልፎች ተካሄዱ

  በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ በቅርቡ በመስጊዶች ላይ የተፈጸመውን ቃጠሎ በመቃወም፣ በአገሪቱ የተለያዩ በርካታ ከተሞች ሠልፎች ተካሄዱ፡፡ የእስልምናና የክርስትና እምነቶች ተከታዮች በአንድነት የወጡባቸው የተቃውሞ ሠልፎችም ታይተዋል፡፡

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img