Friday, February 23, 2024

Tag: ተፈናቃይ

‹‹ዜጎችን በሚያፈናቀሉና ሕይወት በሚያጠፉ ላይ ዕርምጃ አለመውሰድ ፍትሕ የማግኘት መብትን መጣስ ነው›› የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ)

ዜጎችን ከመደበኛ የመኖሪያ ቦታቸው ያፈናቀሉ፣ የሰው ሕይወት ያጠፉ፣ ሀብት ያወደሙ፣ አካላዊ ጉዳት ያደረሱ ቡድኖችና ግለሰቦች በሕግ ተጠያቂ ለማድረግ በቂ ዕርምጃዎች ባለመወሰዳቸው የሕግ በላይነት፣ ተጠያቂነትንና...

በጎንደር ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ለረሃብና ለበሽታ መጋለጣቸው ተገለጸ

በዳንኤል ንጉሤ በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ ባለው የፀጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቃዮች  ምግብ ማድረስ ባለመቻሉ ለከፋ ረሃብና ለበሽታ እየተጋለጡ መሆናቸውን፣ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የተፈናቃዮች አስተባባሪ አቶ...

መንግሥት ከ60 ሺሕ በላይ የጋሞ ተፈናቃዮችን እንዲያቋቁም ጥያቄ ቀረበ

ከመጠለያ ውጪ ናቸው የተባሉ ከ60 ሺሕ በላይ የጋሞ ተፈናቃዮችን መንግሥት እንዲያቋቁም የጋሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ጋዴፓ) ጥያቄ አቀረበ፡፡ ከሸገር ከተማና ዙሪያ ቤት የፈረሰባቸው የጋሞ ዞን ማኅበረሰቦች...

በአማራ ክልል በተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ ምክንያት በደብረ ብርሃን ከተማ የመጠለያ ጥበት ማጋጠሙ ተገለጸ

በአማራ ክልል በተከሰተው የሰላም መደፍረስ ምክንያት በደብረብ ብርሃን ከተማ በተፈጠረው ችግር ዳሶች በመነሳታቸው የመጠለያ ጥበት ማጋጠሙን፣ በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን የአደጋ ሥጋት መከላከልና...

ዕንባ ጠባቂ ተቋም ቤቶቻቸው የፈረሱባቸውን ሰዎች አቤቱታዎች ለሸገር ከተማ ማቅረቡን አስታወቀ

ቤቶቻቸው የፈረሱባቸውን ሰዎች ከ100 ሺሕ በላይ አቤቱታዎች በተመለከተ ምላሽ እንዲሰጥ ለሸገር ከተማ አስተዳደር ጥያቄ ማቅረቡን፣ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ፡፡ አቤቱታ አቅራቢዎቹ ከዚህ በፊት...

Popular

የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔና የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የፈጠሩት አምቧጓሮ

ባለፈው ቅዳሜና እሑድ በአዲስ አበባ የተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 37ኛው...

የብሔራዊ ባንክ የገንዘብ ፖሊሲ ትግበራ የፈጠራቸው አሉታዊና አዎንታዊ ጎኖች

የአገሪቱ ንግድ ባንኮች በዓመት የሚሰጡት የብድር መጠን ላይ የኢትዮጵያ...

ቱግ ቱግ!

የአፍሪካ ኅብረት ጉባዔ ለመታደም የመጡ እንግዶችን ሸኝተን ከፒያሳ ወደ...

ቢሮአቸውን ዘግተው በተገልጋዮች ላይ የቅርብ ሩቅ የሆኑ ሹማምንት ጉዳይ ያሳስባል

በንጉሥ ወዳጅነው  በአሁኑ ወቅት ብቻ ሳይሆን ትናንትም ቢሆን የተመረጡም ሆኑ...

Subscribe

spot_imgspot_img