Sunday, January 19, 2025

Tag: ቱሪዝም   

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የቱሪስት መስህቦች

ቱሪዝም የገቢ ምንጭ ከመሆኑም ባለፈ አገርን ከሌሎች የዓለም አገሮች ጋር ለማስተዋወቅ፣ የአገርን በጎ ገጽታ ለማሳየት እንዲሁም ተፈጥሮን በዝምታና በአግራሞት እያስተዋሉ ለማድነቅ ይረዳል፡፡ ከተፈጥሮ ደግሞ...

የቱሪዝም ዘርፉን በባለሙያዎቹ

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውስጥ ትልቅ ሚና እንዲኖራቸው ከሚፈለጉ ዘርፎች አንዱ ቱሪዝም ነው፡፡ ዘርፉ ኢኮኖሚያዊ አስተዋጽኦው ከፍተኛ እንዲሆንና ኢትዮጵያ ያላትን ያልተነካ የቱሪዝም ሀብት እንድትጠቀምም፣ መንግሥት የተለጠጡ...

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት ቱሪስቶች ወደ ኢትዮጵያ ያቀዱትን ጉዞ መሰረዛቸው ተሰማ

በቅርቡ በአማራ ክልልና እንደ አስፈላጊነቱ በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎችም ይተገበራል ተብሎ በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምክንያት፣ ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ያቀዱ ቱሪስቶች ጉዟቸውን እየሰረዙ መሆኑን በዘርፉ የተሰማሩ...

ቱሪዝሙን ያበረታታል የተባለው ዓውደ ርዕይ

በአበበ ፍቅር የቱሪዝም ኢንዱስትሪው ያለበትን ደረጃ ለማሳየትና ዜጎች ቱሪዝም ትልልቅ የሥራ ዕድል የሚፈጠርበት መሆኑን እንዲያውቁ ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር የመስተንግዶና የክህሎት ሳምንት ኤግዚቢሽን (ዓውደ ርዕይ) ተካሂዷል፡፡ የቱሪዝም...

‹‹መንግሥት በሆቴልና ሪዞርት ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንቨስተሮች መሬትንና የፀጥታ ሁኔታን ማስከበር ይኖርበታል›› ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ የኃይሌና ዓለም ኢንተርናሽናል ዋና ሥራ አስኪያጅ

ኢትዮጵያ ያላትን የቱሪዝም መዳረሻ ቦታዎች በአግባቡ ለመጠቀም እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ ዕድገቷን አንድ ዕርምጃ ከፍ ለማድረግ ከሚያስፈልጉ መሠረታዊ ነገሮች መካከል ደረጃቸው የተጠበቀ ሆቴሎችና ሪዞርቶች መሆናቸው ይታመናል፡፡...

Popular

የኢትዮጵያን ትንሳዔ ለማብሰርና ለመከወን ምን እናድርግ?

በጌታነህ አማረ ኢትዮጵያ ማለት ታላቅ አገር ቀደምት የሰው ዘር መገኛና...

የምድራችን (የሰው ልጆች) ተማፅኖ — አረንጓዴ ፖለቲካ!

(ወጥመዶችና ማምለጫችን) በታደሰ ሻንቆ የወጥመዶች ዓለም በአፍሪካ ቀንድ አገሮች ዘንድ ያሉ...

ስለካፒታል ገበያ ምንነትና ፋይዳ ያልተቋረጠና የተብራራ መረጃ ማድረስ ያሻል!

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ በይፋ ሥራ ጀምሯል፡፡ አገራዊ ኢኮኖሚውን ከመደገፍና...

Subscribe

spot_imgspot_img