Thursday, December 1, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ቱርክ  

  የቀድሞ ነጃሺ ኢትዮ ተርኪሽ ትምህርት ቤት በቱርኩ ማሪፍ ፋውንዴሽን እንዲተዳደር መወሰኑ ቅሬታ አስነሳ

  በቱርክ ባለሀብቶች ተመሥርቶ በኢትዮጵያ ከአምስት ዓመታት በላይ “ኢትዮ ተርኪሽ ትምህርት ቤት” በሚል ስያሜ በተለያዩ አካባቢዎች አገልግሎት ሲሰጥ ከቆየ በኋላ ለጀርመን ባለሀብቶች ተሸጦና ስያሜውን ኢንተሌክቹዋል ትምህርት ቤት (Intellectual School) በሚል ቀይሮ የመማር መስተማር ሒደቱን የቀጠለ ቢሆንም፣ በ2009 ዓ.ም.

  ጠቅላይ ሚኒሰትር ዓብይ ከዛሬ ጀምሮ በቱርክ ጉብኝት እንደሚያደርጉ ተጠቆመ

  ጠቅላይ ሚኒሰትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በቱርኩ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ጋባዥነት ከዛሬ ነሐሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በቱረክ ጉብኘት እደሚያደረጉ የቱርክ ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬትን ጠቅሶ አናዱሉ የዜና ወኪል ዘግቧል።

  ሱዳን ይገባኛል የምትለውን የኢትዮጵያ ድንበር በኃይል መውረሯን ተከትሎ በአፍሪካ ቀንድ ያንዣበበው ሥጋት

  ሱዳን በስተ ምሥራቅ የግዛት ወሰኗ በኩል ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር ይገባኛል የምትለውን የወሰን ጉዳይ ለመፍታት፣ በኢትዮጵያና በሱዳን መንግሥታት መካከል ያለውን ለረዥም ዘመናት የተዘለቀ ወዳጅነት መሠረት በማድረግ በውይይት ለመፍታት ረዥም ርቀት ተጉዛለች። 

  ግብፅን አጣብቂኝ ውስጥ ያስገባው የሊቢያና ቱርክ ትብብር

  ሊቢያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በሚደገፈው የሊቢያ ዓረብ አብዮት እንዳልነበረ የሆነችው እ.ኤ.አ. በ2011 ነው፡፡ ከ40 ዓመት በላይ ሊቢያን የመሩትን ፕሬዚዳንት ሙአመር ጋዳፊ ከሥልጣን በማውረድና በኋላም በመግደል የተጠናቀቀው የሊቢያ አብዮት፣ ለሊቢያ ለውጥን ሳይሆን ችግርና ሰቆቃን ይዞ ነው የቀጠለው፡፡

  ኢትዮ ቱርካዊው የሕክምና ባለሙያው በቱርክ

  በዋና ዋና ከተሞቿ እያስፋፋች የመጣችው የሕክምና ቱሪዝም ከአሥር ዓመታት ወዲህ በጀመረችው እንቅስቃሴ ሳቢያ ከፍተኛ ዕድገት ያሳየችበት ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ቱርክ በጣት የሚቆጠሩና በአገሪቱ ከሌሉ የሕክምና መሣሪያዎች በቀር፣ ዓለም የደረሰበትን ደረጃ ያሟሉ የግልና የመንግሥት የሕክምና ተቋማት በብዛት ይገኙባታል፡፡

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img