Thursday, September 21, 2023

Tag: ቲቢ

በየዓመቱ ከ160 ሺሕ በላይ ሰዎች በቲቢና መድኃኒት በተላመደ ቲቢ ይያዛሉ

በኢትዮጵያ ከፍተኛ የጤና ችግር ከሚባሉት ተላላፊ በሽታዎች መካከል ዋነኛዎቹ በሆኑት በቲቢና መድኃኒት በተላመደ ቲቢ በየዓመቱ 164 ሺሕ ሰዎች እንደሚያዙ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ቲቢ ያጨናገፋቸው ነፍሶች

በሥራው የማይለግም ባተሌ የጉልበት ሠራተኛ ነበር፡፡ በቀን እየተከፈለው በሚሠራበት የሰሊጥ እርሻ ላይ ደፋ ቀና ብሎ በሚያገኘው ኑሮውን ይገፋ ነበር፡፡ በወር የሚያገኘው ከ3,000 ብር ያላነሰ ገንዘብ ከአሥር ዓመታት በፊት እንኳን አንድ ራሱን ቤተሰብ ለማስተዳደርም በቂ የሚባል ነበር፡፡

ቲቢ ያመሳቀላቸው ነፍሶች

ከታክሲ ለመውረድ ወደ አንድ ግድም አነባብረው ያስቀመጧቸውን ድጋፎች አነሱ፡፡ ሁለቱን ክራንቾች በወጉ መጠቀም የለመዱ አይመስሉም፡፡ ለነገሩ በክራንች ታግዘው መሄድ ከጀመሩም ገና ዓመት አልሞላቸውም፡፡ ከትንሿ ታክሲ ለመውረድ ክራንቹ ብቻ በቂ ስላልነበር በጓደኛቸው መደገፍ ነበረባቸው፡፡

በዓለም ከአሥር ሚሊዮን በላይ ያጠቃው ቲቢ

በዓለም አቀፍ ደረጃ አንድ ሦስተኛ ያህሉ ሕዝብ ለቲቢ ባክቴሪያ የተጋለጠ ነው፡፡ ሆኖም በሽታን የመከላከል አቅማቸው ጥሩና ከኤችአይቪ ነፃ ከሆኑ ሰዎች ውስጥ ከ90 እስከ 95 በመቶ ያህሉ በሽታውን የመከላከል አቅም አላቸው፡፡

ቲቢ ከ12 ዓመት በኋላ ከዓለም ይጠፋ ይሆን?

ሥነ ሕይወታዊ ዑደቱ እስኪጠና መድኃኒት እስኪገኝለት ድረስ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተዳርሶ ለበርካቶች ሞት ምክንያት ሆኗል፡፡ ለምሳሌ በአውሮፓ ውስጥ በተለያዩ በሽታዎች ይሞቱ ከነበሩ ሰባት ሰዎች መካከል የአንዱ ሞት ምክንያት እስከመሆን ደርሶ ነበር፡፡ በተደረጉ ምርምሮች ስለ በሽታው ፍንጭ የተገኘው ከወደ ጀርመን ነበር፡፡

Popular

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...

በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?

በያሲን ባህሩ አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...

Subscribe

spot_imgspot_img