Monday, March 20, 2023

Tag: ታላቁ ሩጫ

በዓመታዊ የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ በርካታ አትሌቶች ይካፈላሉ

በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ አዘጋጅነት በየዓመቱ የሚሰናዳው የአምስት ኪሎ ሜትር የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ እሑድ መጋቢት 6 ቀን 2012 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ይከናወናል፡፡

የኦሊምፒክና የዓለም ሻምፒዮኗ ደራርቱ በ‹‹ዲሲ አፍሪካ ታላቁ ሩጫ›› ከሜሪላንድ ግዛት ዕውቅና ትቀበላለች

በመጪው እሑድ በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ‹‹ዲሲ አፍሪካ ታላቁ ሩጫ›› በሚል ስያሜ ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲካሄድ የተደገሰው ሕዝባዊ የስፖርት ክንውን፣ የኦሊምፒክና የዓለም ሻምፒዮን ባለድሏ ደራርቱ ቱሉን ጨምሮ ከ20 በላይ ስመ ጥር አንጋፋ አትሌቶችን እንደሚያሳትፍ ሲያስታውቅ፣ ኮሎኔል ደራርቱ ቱሉ ላበረከችው አስተዋጽኦ መታሰቢያ የሚሆን የዕውቅና ምስክር ወረቀት ከሜሪላንድ ግዛት እንደሚበረከትላት ይፋ ተደርጓል፡፡

ንግድ ባንክ 75ኛ ዓመት ኢዩቤልዩ ክብረ በዓሉን በሩጫ አጠናቀቀ  

በቅርቡ የወንዶች የእግር ኳስ ቡድኑን በይፋ ያፈረሰው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የተመሠረተበትን 75ኛ ኢዮቤልዩ በዓሉን በሩጫ ውድድር አክብሯል፡፡ ተቋሙ ለአሸናፊ አትሌቶች ለእያንዳንዳቸው 75 ሺሕ ብር የገንዘብ ሽልማት አበርክቷል፡፡ እሑድ ግንቦት 5 ቀን 2010 ዓ.ም. መነሻና መድረሻው አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ባደረገውና በግንባታ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዘመናዊ ሕንፃ ዙሪያ በተደረገው የሩጫ ውድድር 13ሺሕ ተወዳዳሪዎች ተሳትፈዋል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛውን የሩጫ ውድድር በመቐለ  አካሄደ

በባንክ ኢንዱስትሪው በቀዳሚነቱ የሚጠቀሰው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዩቤልዩ ክብረ በዓሉን በማስመልክት በተለያዩ ከተሞች እያከናወነ በሚገኘው የሩጫ ውድድር በማክበር ላይ ይገኛል፡፡

የታላቁ ሩጫ የክልል ጉዞ ከሐዋሳ ጀመረ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ ክብረ በዓልን በማስመልከት ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በክልሎች ሊያከናውን ካቀዳቸው የጎዳና ውድድሮች ቀዳሚውን በሐዋሳ አከናወነ፡፡ እሑድ ታኅሣሥ 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ውድድሩን የጀመረው ታላቁ ሩጫ የተለያዩ የክለብ አትሌቶች የከተማዋ ነዋሪና የንግድ ባንኩ ደንበኞችን አሳትፏል፡፡

Popular

ዜጎች የተፈተኑበት የኑሮ ውድነት

በኢትዮጵያ በየጊዜው እየተባባሰ የመጣው የኑሮ ውድነት የበርካታ ዜጎችን አቅም...

በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎች ዘላቂነት እንዲኖራቸው ተጠየቀ

በድርቅ ለተጎዱ አካባቢዎች የሚደረጉ ድጋፎች ዘላቂነት እንዲኖራቸውና በተቀናጀ መልኩ...

ወደ ኋላ የቀረው የሠራተኞች ደኅንነት አጠባበቅ

በአበበ ፍቅር ለሠራተኞች የሚሰጠው የደኅንነት ትኩረት አናሳ በመሆኑ በርካታ ዜጎች...

ቲቢና ሥጋ ደዌን ለመከላከል ያለመ ስትራቴጂክ ዕቅድ

ኢትዮጵያ የቲቢ፣ ሥጋ ደዌና ሌሎች የሳንባ በሽታዎች ጫና ካለባቸው...
[tds_leads title_text=”Subscribe” input_placeholder=”Email address” btn_horiz_align=”content-horiz-center” pp_checkbox=”yes” pp_msg=”SSd2ZSUyMHJlYWQlMjBhbmQlMjBhY2NlcHQlMjB0aGUlMjAlM0NhJTIwaHJlZiUzRCUyMiUyMyUyMiUzRVByaXZhY3klMjBQb2xpY3klM0MlMkZhJTNFLg==” f_title_font_family=”653″ f_title_font_size=”eyJhbGwiOiIyNCIsInBvcnRyYWl0IjoiMjAiLCJsYW5kc2NhcGUiOiIyMiJ9″ f_title_font_line_height=”1″ f_title_font_weight=”700″ f_title_font_spacing=”-1″ msg_composer=”success” display=”column” gap=”10″ input_padd=”eyJhbGwiOiIxNXB4IDEwcHgiLCJsYW5kc2NhcGUiOiIxMnB4IDhweCIsInBvcnRyYWl0IjoiMTBweCA2cHgifQ==” input_border=”1″ btn_text=”I want in” btn_tdicon=”tdc-font-tdmp tdc-font-tdmp-arrow-right” btn_icon_size=”eyJhbGwiOiIxOSIsImxhbmRzY2FwZSI6IjE3IiwicG9ydHJhaXQiOiIxNSJ9″ btn_icon_space=”eyJhbGwiOiI1IiwicG9ydHJhaXQiOiIzIn0=” btn_radius=”3″ input_radius=”3″ f_msg_font_family=”653″ f_msg_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsInBvcnRyYWl0IjoiMTIifQ==” f_msg_font_weight=”600″ f_msg_font_line_height=”1.4″ f_input_font_family=”653″ f_input_font_size=”eyJhbGwiOiIxNCIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEzIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMiJ9″ f_input_font_line_height=”1.2″ f_btn_font_family=”653″ f_input_font_weight=”500″ f_btn_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEyIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMSJ9″ f_btn_font_line_height=”1.2″ f_btn_font_weight=”700″ f_pp_font_family=”653″ f_pp_font_size=”eyJhbGwiOiIxMyIsImxhbmRzY2FwZSI6IjEyIiwicG9ydHJhaXQiOiIxMSJ9″ f_pp_font_line_height=”1.2″ pp_check_color=”#000000″ pp_check_color_a=”#ec3535″ pp_check_color_a_h=”#c11f1f” f_btn_font_transform=”uppercase” tdc_css=”eyJhbGwiOnsibWFyZ2luLWJvdHRvbSI6IjQwIiwiZGlzcGxheSI6IiJ9LCJsYW5kc2NhcGUiOnsibWFyZ2luLWJvdHRvbSI6IjM1IiwiZGlzcGxheSI6IiJ9LCJsYW5kc2NhcGVfbWF4X3dpZHRoIjoxMTQwLCJsYW5kc2NhcGVfbWluX3dpZHRoIjoxMDE5LCJwb3J0cmFpdCI6eyJtYXJnaW4tYm90dG9tIjoiMzAiLCJkaXNwbGF5IjoiIn0sInBvcnRyYWl0X21heF93aWR0aCI6MTAxOCwicG9ydHJhaXRfbWluX3dpZHRoIjo3Njh9″ msg_succ_radius=”2″ btn_bg=”#ec3535″ btn_bg_h=”#c11f1f” title_space=”eyJwb3J0cmFpdCI6IjEyIiwibGFuZHNjYXBlIjoiMTQiLCJhbGwiOiIxOCJ9″ msg_space=”eyJsYW5kc2NhcGUiOiIwIDAgMTJweCJ9″ btn_padd=”eyJsYW5kc2NhcGUiOiIxMiIsInBvcnRyYWl0IjoiMTBweCJ9″ msg_padd=”eyJwb3J0cmFpdCI6IjZweCAxMHB4In0=”]
spot_imgspot_img