Thursday, November 30, 2023

Tag: ታንዛኒያ

ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ለመታደግ ፈተና እንደገጠመ ተገለጸ

በሕገወጥ መንገዶች ወደ ተለያዩ አገሮች የገቡና ችግር ላይ ለሚገኙ ስደተኞች፣ አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ፈተና እንደገጠመ ተገለጸ፡፡ በሕገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪ መሪነት ድንበር የሚሻገሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የትና በምን ዓይነት ሁኔታ እንደሚገኙ አለመታወቁ፣ ቁጥራቸው ምን ያህል እንደሆነ መረጃ አለመኖሩ፣ አስፈላጊውን ድጋፍ በአስፈላጊው ጊዜ ለማድረስ ፈተና መሆኑን ለሪፖርተር የገለጹት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው ናቸው፡፡

ከታንዛኒያ 200 እስረኞችን ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለስ የበጀት እጥረት አጋጥሟል

በታንዛያ እስር ቤቶች የሚገኙ 200 ኢትዮጵያውያንን ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለስ የበጀት እጥረት ማጋጠሙ ተሰማ፡፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ከታንዛኒያ መንግሥት ጋር በመደራደር 96 ኢትዮጵያውያን እስረኞችን ወደ አገራቸው እንዲገቡ ማድረግ ቢቻልም፣ ቀሪዎቹን 200 እስረኞች ወደ ኢትዮጵያ ለማስመለስ ግን እስካሁን አልተቻለም፡፡

የአዲስ አበባ ፈጣን የትራንዚት አውቶቡስ አገልግሎት ከሦስት ዓመት በኋላ ይጀመራል ተባለ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የብዙኃን ትራንስፖርት አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ ያስቻላል ያለውን የፈጣን ትራንዚት አውቶቡስ (ቢአርቲ-ቢ2 ኮሪደር) አገልግሎት፣ በሦስት ዓመታት ውስጥ ሥራ ለማስጀመር እየሠራ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡

ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ሁለት ኢትዮጵያዊ ኩባንያዎች ተሳታፊ ሆኑ

ታንዛኒያ 2,100 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት በነደፈችው ፕሮጀክት የኢትዮጵያ ሁለት አገር በቀል ኩባንያዎች ተሳታፊ ሆኑ፡፡ በተካሄደው የአዋጭነት ጥናት ሦስት ቢሊዮን ዶላር ያወጣል በተባለው ፕሮጀክት ተሳታፊ የሚሆኑት አገር በቀል ድርጅቶች፣ መንግሥታዊው የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽንና በኤፈርት ሥር የሚገኘው ሱር ኮንስትራክሽን ኩባንያ ናቸው፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img