Tag: ታክሲ
ሕገወጥ የሜትርና የኤሌክትሮኒክስ ታክሲዎች መኖራቸው በመረጋገጡ እንደገና ምዝገባ እንዲደረግ ተወሰነ
በሚኒ ባስና በሚድ ባሶች ላይ ከዛሬ ጀምሮ የሚተገበር የታሪፍ ማሻሻያ ተደርጓል
በሕገወጥ መንገድ የሚሠሩ የሜትርና ኤሌክትሮኒክ ታክሲ አገልግሎት ሰጪዎች በመኖራቸው፣ እንደገና ምዝገባ እንዲደረግ መወሰኑን የአዲስ...
ለታክሲዎች መድን ሽፋን መግዣ ግማሽ ቢሊዮን ብር ብድር ተመደበ
በገንዘብ እጥረት የተሟላ የኢንሹራንስ ሽፋን አገልግሎት መግዛት ላልችሉ የተሽከርካሪ ባለንብረቶች የዓረቦን መክፈያ የሚሆን ብድር ለማቅረብ የሚያስችል የሦስትዮሽ ስምምነት በንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ፣ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክና በጋሻ ኮሚሽን ኤጀንት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በኩል ተግባራዊ መሆን ጀመረ፡፡
በመፍትሔ ያልታጀበው የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት
በአዲስ አበባ ከተማ ከአሥር ሺሕ በላይ ተሽከርካሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ፡፡ ከነዚህም ውስጥ 50 በመቶ የሚሆኑት ኮድ 3 ተሽከርካሪዎች መሆናቸውን መረጃው ያሳያል፡፡ የተሽከርካሪዎቹ ቁጥር ትራንስፖርት ተጠቃሚዎች አንፃር ባለመመጣጠኑ ክፍተት እንዲታይ አድርጎታል፡፡
በላዳ ታክሲዎች ምትክ ይሰጣሉ የተባሉ ተሽከርካሪዎች እየተመረቱ መሆናቸው ተገለጸ
በሰማያዊ የላዳ ታክሲዎች ምትክ አገልግሎቶች ይሰጣሉ የተባሉ ተሽከርካሪዎች በአሁኑ ወቅት እየተመረቱ እንደሆኑ ኤል አውቶ ኢንጂነሪንግና ትሬዲንግ አስታወቀ፡፡
የከተማ ላዳ ታክሲዎች በአንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በአዲስ ይተካሉ ተባለ
በተለምዶ ሰማያዊ ላዳ ታክሲዎች የሚባሉ ተሽከርካሪዎች፣ በአንድ ዓመት ውስጥ ሙሉ ለሙሉ በአዲስ እንደሚተኩ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
Popular