Monday, April 15, 2024

Tag: ታክስ

ኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ምርቶች ላይ የኤክሳይዝ ቴምብር መለጠፍ ሊጀመር ነው

የገንዘብ ሚኒስቴር የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ዕቃዎች፣ ታክሱ እንደተከፈለባቸው ለማረጋገጫነት የሚያገለግል ‹‹የኤክሳይስ ቴምብር›› እንዲለጠፍባቸው የሚያስገድደውን ሥርዓት ሊያስጀምር ነው፡፡ ሚኒስቴሩ ሥርዓቱን የሚያስጀምረው ታክሱ በተጣለባቸው በአልኮልና በሲጋራ ምርቶች...

በዋጋና ተደራራቢ ጫናዎች ምክንያት የህትመት ዘርፉ አደጋ ውስጥ መግባቱ ተገለጸ

በታክስ፣ በውጭ ምንዛሪ እጥረትና በዋጋ መናር ተደራራቢ ጫናዎች ምክንያት የህትመት ሥራ ዘርፍ ህልውና አደጋ ላይ መውቀዱን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡ ሐሙስ ኅዳር 1 ቀን...

የንብረት ታክስ ጉዳይ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ ጉባዔ ቀዳሚ አጀንዳ ይሆናል ተባለ

መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም. በሚጀምረው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን፣ የንብረት ታክስ የመጣልና የመሰብሰብ ሥልጣንን በተመለከተ ውሳኔ ማስተላለፍ የሁለቱ ምክር ቤቶች...

የኤሌክትሪክ መኪና አስመጪዎችና አምራቾች ከታክስ ነፃ እንዲሆኑ ትዕዛዝ ተሰጠ

የታክስ ማሻሻያ በማድረግ የኤሌክትሪክ መኪና የሚያስመጡና በአገር ውስጥ በመገጣጠም የሚያመርቱ ድርጅቶችን ከተለያዩ የታክስ ዓይነቶች ነፃ እንዲሆኑ የሚያደርግ ትዕዘዝ ማስተላለፉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች...

ከክልሎች የንብረት ታክስ ገቢ 25 በመቶው ለፌዴራል እንዲሆን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የውሳኔ ሐሳብ ቀረበ

በቅርቡ በአዋጅ ፀድቆ ወደ ሥራ ይገባል ተብሎ ከሚጠበቀው የንብረት (ፕሮፐርቲ) ታክስ፣ ክልሎች ከሚሰበስቡት ገቢ 25 በመቶው ለፌዴራል መንግሥት እንዲሆን የገንዘብ ሚኒስቴር ለፌዴሬሽን ምክር ቤት...

Popular

ያልተቃናው የልጆች የንባብ ክህሎት

አንብቦና አዳምጦ መረዳት፣ የተረዱትን ከሕይወት ጋር አዋህዶ የተቃና ሕይወት...

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

ስለዘር ፖለቲካ

በሀብታሙ ኃይለ ጊዮርጊስ  ‹‹በቅሎዎች ዝርያችን ከአህያ ነው እያሉ ይመፃደቃሉ›› የጀርመኖች...

Subscribe

spot_imgspot_img