Tuesday, March 28, 2023

Tag: ታክስ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ60 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2013 በጀት ዓመት ከታክስና ማዘጋጃ ቤታዊ ገቢዎች የ60.2 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማሰባሰብ ማቀዱ ተገለጸ፡፡ ከታክስ ገቢ ከ43 ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚሰበሰብ ይጠበቃል፡፡

ገንዘብ ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ ላይ ለሰጠው የምሕረትና የችሮታ ማስፈጸሚያ ያወጣው መመርያ

በኮሮና ምክንያት የተከሰተውን ጫና ለማቃለልና ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት መንግሥት ውዝፍ የታክስ ዕዳ ማቃለያና ምሕረት ማድረጉ ይታወሳል፡፡ ይህን ዕርምጃ ለማስፈጸም የሚያግዝን መመርያ፣ ከሚያዝያ 28 ቀን 2012 ዓ.ም.

በትዕዛዝ  የሚመረቱ  የግብርና  ምርቶችን  ግብይት  የሚያስተዳድር  የውል  ሕግ ሊወጣ ነው

የግብርና ምርቶችን የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች ምርቱን በትዕዛዝ አስመርተው በቋሚነት ለመግዛት የሚችሉበት የውል ሕግ ለማውጣት እንደታቀደ፣ ዝግጅቶችም እንደተጠናቀቁ ሪፖርተር ያገኘው መረጃ አመለከተ።

ከሕገ መንግሥቱ ጋር ስለሚጣረሱ ሊፀድቁ አይገባም ተብሎ ክርክር የቀረበባቸውን ሁለት አዋጆች ፓርላማው አፀደቀ

ከሕገ መንግሥቱ ጋር የሚጣረሱ በመሆናቸው ሊፀድቁ አይገባም የሚል ክርክር የቀረበባቸውና ፓርላማውም የማፅደቅ ሥልጣን የለውም ተብሎ ጥያቄ የቀረበባቸው ሁለት ረቂቅ አዋጆችን፣ ፓርላማው በአብላጫ ድምፅ አፀደቀ።

ታክስ አጭበርብሮ ክስ እንዲቋረጥ የሚቀርብ ጥያቄ የሕግ መሠረት እንደሌለው ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ

በሕገወጥ መንገድ ሐሰተኛ ደረሰኝ በመጠቀምና በታክስ ማጭበርበር የተከሰሱ ተጠርጣሪዎችን ክስ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ሆነ ሌላ አካል እንዲቋረጥ የሚጠይቅበትም ሆነ የሚያስገድድበት የሕግ መሠረት እንደሌለ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img