Tag: ታክስ
የታክስ ዕዳ መክፈያ ጊዜ እንዲራዘም የሚፈቅደው መመርያ
በቅርቡ ፀድቀው እንዲተገበሩ ውሳኔ ከተላለፈባቸው ታክስ ነክ ድንጋጌዎች ውስጥ አንዱ የታክስ የክፍያ ጊዜ ማራዘምን የሚፈቅደውና ፈቃድ አሰጣጥን በተመለከተ ዝርዝር ጉዳዮችን ያካተተው መመርያ ቁጥር 142/2011 ነው፡፡
እስከ 200 ሺሕ ብርና ለሰባት ዓመታት የሚያስቀጡ ክልከላዎችን ያካተተ የኤክሳይስ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ላይ ውይይት ተጠራ
እስካሁን ሲሠራበት የቆየውን የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ በመሻር በተሻሻሉ ድንጋጌዎች ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ፡፡ ከዚህ በፊት የነበሩት የወንጀልና አስተዳደራዊ መቀጫዎች ላይ ከፍተኛ ለውጥ በማድረግ ድንጋጌዎቹን ተላልፈው በሚገኙ አካላት ላይ፣ እስከ ሰባት ዓመታት በሚደርስ እስርና እስከ 200 ሺሕ ብር በሚደርስ የገንዘብ መቀጮ ቅጣት የሚጥሉ ክልከላዎችን ያካተተው ረቂቅ አዋጅ ለውይይት ቀረበ፡፡
የአነስተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ክርክር መቋረጥ የፈጠረው ግርታ
የአዲስ አበባ ከተማ አስዳደር ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ከተማ አቀፍ የታክስ ንቅናቄ መድረክ፣ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) የካቢኔያቸውን ውሳኔ እግረ መንገዳቸውን አስታውቀው ነበር፡፡
ያገለገሉ መኪኖችን የሚያስመጡ ነጋዴዎች ‹‹ፍትሕ አጓደለብን›› በማለት ገቢዎችን ወቀሱ
ለዓመታት ያገለገሉ መኪኖችን ከውጭ በማስመጣት ሲተዳደሩ የቆዩ ነጋዴዎች፣ ‹‹የገቢዎች ሚኒስቴር ፍትሕ አጓደለብን›› በማለት ወቀሱ፡፡ ገቢዎችና ነጋዴዎች በኤክሳይስ ታክስ አወሳሰን ላይ ሳይግባቡ ለወራት ቆይተዋል፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ አከፋፈል አዲስ ሥርዓት ተግባራዊ ሊሆን ነው
ከሁለት ሳምንት በፊት በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር በወጣ ሰርኩላር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋዮች ምዝገባ አዲስ ሥርዓት ከየካቲት 1 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ሥራ እንደሚገባ ታወቀ፡፡
Popular
ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ
የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ የግል...
‹‹ልክ እንደ ሕክምና በፖለቲካውም ቅድመ ጥናት ተደርጎ ግጭቶችን መከላከል ያስፈልጋል›› ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን፣ የሕክምና ባለሙያና ደራሲ
ዶ/ር ተስፋዬ መኮንን የተወለዱት በጅማ ከተማ ቢሆንም፣ ዕድገታቸውንና የልጅነት...
የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ
‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል››
ሬድዋን...