Tuesday, November 29, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ቴአትር

  የመድረክ ፈርጡ ፍቃዱ ተክለ ማርያም (1948-2010)

  በኢትዮጵያ የኪነ ጥበብ ዘርፍ በግንባር ቀደምነት ከሚጠቀሱ አንጋፋ አርቲስቶች መካከል ፍቃዱ ተክለ ማርያም አንዱ ነው፡፡ ትህትናውንና ሰው አክባሪነቱን የሙያ አጋሮቹ፣ በአጋጣሚ ያገኙትና አድናቂዎቹም የሚመሰክሩለት ትልቁ አርቲስት ፍቃዱ፣ በዚህ ሙያ ለ43 ዓመታት ያህል አገልግሏል፡፡

  የአርቲስት ፍቃዱ ተክለ ማርያም ቀብር ተፈጸመ

  ማክሰኞ ሐምሌ 24 ቀን 2010 ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የቴአትር ባለሙያው ፍቃዱ ተክለ ማርያም የቀብር ሥነ ሥርዓት ሐሙስ ሐምሌ 26 ቀን 2010 ዓ.ም. በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል፡፡

  የኢሮብን እሴቶች በትውፊታዊ ቴአትር

  የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ትውፊታዊ ቴአትሮችን ለማዘጋጀት የብሔረሰቦችን ባህላዊ እሴቶች በሚያጠናበት መርሐ ግብር በቅርቡ ከተዳሰሱት ውስጥ የኢሮብ ብሔረሰብ ተጠቃሽ ነው፡፡ ብሔረሰቡ የሚገለጽባቸው ክውን ጥበባት ለትውፊታዊ ቴአትሩ ግብዓት ይሆናሉ፡፡

  በ291 ከተሞች የታየው የማህተመ ጋንዲ ቴአትር በአዲስ አበባ

  በህንድ መዲና ኒው ደልሒ የሚከናወኑ ጥበባዊ መርሐ ግብሮች የሚዘገቡበት ኦል ኢቨንስት ኢን ኒው ደልሒ ድረ ገጽ፣ በቅርቡ ያስነበበው ዮግፑሩሽ ማህተመ ከማህተመ ስለተባለ ቴአትር ነበር፡፡ ‹‹ዩግፑሩሽ ልብ የሚነካ ቴአትር ነው፡፡ በሽሪማዲ እና በማህተመ ጋንዲ መካከል ያለውን ጥብቅ ትስስር ያንፀባርቃል፡፡

  Popular

  ‹‹የናይል ዓባይ መንፈስ›› በሜልቦርን

  አውስትራሊያ ስሟ ሲነሳ ቀድሞ የሚመጣው በተለይ በቀደመው ዘመን የባህር...

  ‹‹ልብሴን ለእህቴ››

  ለሰው ልጅ መኖር መሠረታዊ ፍላጎት ተብለው ከተዘረዘሩት ውስጥ ልብስ...

  የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች የምርመራ ውጤት እስከምን?

  በፍቅር አበበ የትምህርት ጥራትን፣ ውጤታማነትንና ሥነ ምግባርን ማረጋገጥ ዓላማ አድርጎ...

  ከመሬት ለአራሹ ወደ ደላላ የዞረው የመሬት ፖለቲካ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት ለመጀመርያ ጊዜ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img