Wednesday, February 28, 2024

Tag: ትምባሆ

ለኮቪድ-19 ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑት ትምባሆ አጫሾች

ትምባሆ በሰው ማኅበራዊ ሕይወትና ኢኮኖሚ ላይ ዘርፈ ብዙ ችግሮችን የሚያደርስ ምርት በመሆኑ፣ በዓለም ጤና ድርጅት መሪነት በዓለም አቀፍና በየአገሮቹ የተለያዩ የቁጥጥር ተግባራት ይከናወናሉ፡፡

ጤና ሚኒስቴር የትምባሆ ቁጥጥር አዋጅ ቢወጣም በአግባቡ እየተተገበረ አይደለም አለ

ትምባሆ በጤና፣ በማኅበራዊ፣ በኢኮኖሚና በአካባቢ ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመከላከልና ለመቆጣጠር የምግብ መድኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 ቢወጣም በአግባቡ ባለመተግበሩ፣ የኢትዮጵያን 70 በመቶ የሚወክሉትን ወጣቶች ለአደጋ መዳረጉን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በኢትዮጵያ የትምባሆ ኢንዱስትሪ ጣልቃገብነት 42 በመቶ መሆኑን ጥናት አመለከተ

በኢትዮጵያ የትምባሆ ኢንዱስትሪን ለመቆጣጠር ጠንካራ ሕጎች ካሏቸው ቀዳሚ አገሮች የምትመደብ ቢሆንም፣ በአፈጻጸም ክፍተት ምክንያት የትምባሆ ኢንዱስትሪው 42 በመቶ ያህል ጣልቃ ገብነት እንዳለበት የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ያስጠናው ‹‹የኢትዮጵያ ቶባኮ ኢንዱስትሪ ኢንተርፊራንስ ኢንዴክስ 2020›› አመለከተ፡፡

የሲጋራ ማሸጊያ ላይ የጤና ጉዳት ምሥል እንዲታተም የሚያስገድደው ሕግ ተግባራዊ መሆን ሊጀምር ነው

መንግሥት ትምባሆ አምራቾች በሲጋራ ምርት ማሸጊያ ላይ ሲጋራ የሚያደርሰውን የጤና ጉዳት የሚያሳይ ምሥል እንዲያትሙ የሚያስገድደውን ሕግ ማስተግበር ሊጀምር ነው።

የትምባሆ አዋጅን ተግባራዊ ለማድረግ የፀጥታ አካላት ድጋፍ  አናሳ እንደሆነ ተገለጸ

በሕዝብ መገልገያ ቦታዎች ላይ ትምባሆና ሺሻ ማስጠቀምን የሚከለክለውን አዋጅ ተግባራዊ ለማድረግ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለሥልጣን የሚያደርገው ጥረት፣ በአንዳንድ የፀጥታ አካላት ችግር እንደሚስተጓጎልበት አስታወቀ፡፡

Popular

በኦሮሚያ የሚፈጸሙ ግድያዎችና የተጠያቂነት መጥፋት

የካቲት 11 ቀን 2016 ዓ.ም. ቢሾፍቱ አቅራቢያ በሚገኘው የዝቋላ...

የኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ ገበያ ከሚያስፈልገው ካፒታል ውስጥ 90 በመቶውን ሰበሰበ

እስካሁን 15 ባንኮች የመዋዕለ ንዋይ ገበያው ባለድርሻ ሆነዋል የኢትዮጵያ መዋዕለ...

አዲሱ የንብ ባንክ ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ማቀዱ ተሰማ

አዲሱ የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ካፒታል በአሥር...

የጋራ ድላችን!

ከፒያሳ ወደ ቄራ ልንጓዝ ነው። ለበርካታ ደቂቃዎች ሠልፍ ይዘን...

Subscribe

spot_imgspot_img