Thursday, December 7, 2023

Tag: ትራንስፖርት ባለሥልጣን

ትራንስፖርት ባለሥልጣን በስድስት ወራት ከ4.5 ሚሊዮን ሜትሪክ በላይ ጭነት መጓጓዙን አስታወቀ

የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በአገሪቱ ትራንስፖርት ዘርፍ ስለነበሩ አፈጻጸሞች ባስደመጠው ሪፖርት መሠረት ከጂቡቲ ወደ አገር ውስጥ ተጓጉዘው የገቡ ጭነቶች ብዛት ከ4.5 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን በላይ እንደነበሩ አስታውቋል፡፡ ባለሥልጣኑ ዓርብ የካቲት 2 ቀን 2010 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ ሌሎች ክንውኖቹን በማስመልከትም ባስደመጠው ሪፖርቱ መሠረት፣ ከዚህ ቀደም ስድስት ወራት ይፈጅ የነበረው የዕጩ አሽከርካሪዎች መንጃ ፈቃድ ለማውጣት የሚወስዱት ፈተና እና ውጤቱን ለማወቅ ይጠብቁ የነበረውን ጊዜ ወደ 10 ቀናት ዝቅ ማድረጉ ከዋና ዋና ክንውኖች መካከል ተጠቅሷል፡፡

በፌዴራል መንግሥት የተረቀቀው የአሽከርካሪዎች ብቃት ማረጋገጫ አዋጅ እንዳይፀድቅ የኦሮሚያ ክልል ጠየቀ

በፌዴራል መንግሥት ተረቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውና በአገር አቀፍ ደረጃ ተግባራዊ እንዲደረግ ሆኖ የተዘጋጀው የአሽከርካሪዎች ብቃት ማረጋገጫ አዋጅ እንዳይፀድቅ፣ የኦሮሚያ ክልል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ጠቅላይ ሚንስትሩንና ፓርላማውን በደብዳቤ ጠየቀ።

Popular

የጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ ጥሪ ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ

ለሸገር አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ ባለአክሲዮኖች በሙሉ የሸገር አነስተኛ የፋይናንስ...

[የክቡር ሚኒስትሩ ጸሐፊ፣ የሌላ ሚኒስትር ጸሐፊ ከሆነችው የቅርብ ወዳጇ ጋር በስልክ እየተጨዋወቱ ነው]

አንቺ ግን ምን ሆነሽ ነው? ጠፋሁ አይደል? ጠፋሁ ብቻ?! ምን ላድርግ ብለሽ...

በሱዳን ላይ ያጠላው የመከፋፈል ዕጣና ቀጣናዊ ተፅዕኖው

የሱዳን ጦርነት ስምንተኛ ወሩን እያገባደደ ይገኛል፡፡ ጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን...

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ በግሉ ኢንሹራንስ ዘርፍ ሁለተኛውን የገበያ ድርሻ ለመያዝ ያስቻለውን ውጤት ማስመዝገቡን ገለጸ

ኦሮሚያ ኢንሹራንስ ኩባንያ የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት፣ የመለዋወጫ ዕቃዎች...

Subscribe

spot_imgspot_img