Sunday, April 14, 2024

Tag: ትርፍ  

ኒያላ ኢንሹራንስ ያገኘው የተጣራ 273.3 ሚሊዮን ብር ትርፍ ለባለአክሲዮኖች እንዳይከፋፈል ወሰነ

ኒያላ ኢንሹራንስ በ2015 የሒሳብ ዓመት ያገኘው የተጣራ 273.3 ሚሊዮን ብር ትርፍ ለባለአክሲዮኖች እንዳይከፋፈል ወሰነ። በዚህም መሠረት ኩባንያው በሒሳብ ዓመቱ ካገኘው ትርፍ ውስጥ አመዛኙ ለካፒታል...

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበላሸ የብድር መጠኑ ወደ ሰባት በመቶ መውረዱን አስታወቀ

በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከፍተኛ የሚባለውን የተበላሸ ብድር መጠን በመያዝና ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ በማስመዝገብ ይወድቃል ተብሎ ነበረው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣ የተበላሸ የብድር...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት 20.6 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ትርፉ ካለፈው ዓመት በ25 በመቶ ቀንሷል            - መንግሥት ትርፉን እንዳይወስድበት ጠይቋል           የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተጠናቀቀው የ2015 ሒሳብ ዓመት የሥራ ክንውኑ 20.6 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ...

ኢትዮ ቴሌኮም ለማስፋፊያ ያስገባቸውን መሣሪያዎች ለመልሶ ግንባታ እያዋለ መሆኑን አስታወቀ

በበጀት ዓመቱ 18.78 ቢሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ አግኝቻለሁ ብሏል ኢትዮ ቴሌኮም በውድድር ራሱን ለማሳደግና ማስፋፊያዎችን ለማከናወን ያስመጣቸውን መሣሪያዎች፣ የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች ለደረሰው የቴሌኮም መሠረተ...

የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ካፒታሉን ወደ 7.5 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያቀረበው ጥያቄ ይሁንታ ሊያገኝ ነው አለ

ለግብርና ምርታማነት አስተዋፅኦ የሚያደርጉ የእርሻና የአግሮ ኢንዱስትሪ ቴክኖሎጂዎችንና ግብዓቶችን የሚያቀርበው የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፣ የተፈቀደ ካፒታሉን ወደ 7.5 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያቀረበው ጥያቄ ይሁንታ...

Popular

እንስተካከል!

ሰላም! ሰላም! ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ እንዲሁም የሰው ዘር በሙሉ፣...

የሙዚቃ ምልክቱ ሙሉቀን መለሰ ስንብት

የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ በኪነ ጥበባትም ሆነ...

‹‹ደስታ›› የተባለችው አማርኛ ተናጋሪ ሮቦት በሳይንስ ሙዚየም

‹‹እንደ ሮቦት ዋነኛው አገልግሎቴ ውስብስብ የሆኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችንና አሠራሮችን...

በአዲስ አበባ ከ700 ሺሕ በላይ የትራፊክ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸው ተገለጸ

በአዲስ አበባ 716,624 የትራፊክ የደንብ ጥሰቶች መፈጸማቸውን፣ የአዲስ አበባ...

Subscribe

spot_imgspot_img