Tag: ትግራይ ክልል
ለትግራይ ክልል የሚላከው የምግብ ድጋፍ ወደ በቂ ደረጃ መጠጋቱን የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ
ለትግራይ ክልል የሚላኩ አስፈላጊ ሰብዓዊ ድጋፎች አቅርቦት ላይ መሻሻሎች እንዳሉና የምግብ ድጋፍ አቅርቦቱም ለክልሉ ሕዝብ ወደሚያስፈልገው በቂ ደረጃ መጠጋቱን የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ፡፡
ወደ ክልሉ የሚሄዱት...
የሰሜኑ ጦርነትና የፖለቲካ አለመረጋጋት የኢንሹራንስ ዘርፉ ላይ እያደረሰ ያለው ጉዳት
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ሰሜናዊ ክፍል የሚካሄደው ጦርነትና ከዚሁ ጋር ተያይዞ እየተፈጠሩ ያሉ ቀውሶች ጉዳት እያደረሰባቸው ከሚገኙ የንግድ ዘርፎች አንዱ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ነው፡፡
የትግራይ ክልል ሰብዓዊ ቀውስ በሳምንታት ውስጥ ካልተሻሻለ ማዕቀብ እንደሚጥል የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ
የትግራይ ክልል ሰብዓዊ ቀውስ እ.ኤ.አ እስከ ኦክቶበር 2021 የመጨረሻ ቀን ድረስ ትርጉም ያለው መሻሻል ካላሳየ ማዕቀብ እንደሚጥል፣ የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ፡፡
መድረክ በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ቀውስ አስቸኳይ መፍትሔ ያስፈልጋል አለ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) በትግራይ ክልል ለተፈጠረው ቀውስ አስቸኳይ መፍትሔ እንደሚያስፈልግ ተናገረ፡፡ ቀደም ብሎ ተከስቶ የነበረው ፖለቲካዊ ቀውስ ወደ ጦርነት እንዳያመራ በተቻለው መጠን የመፍትሔ ሐሳብ ሲያቀርብ መቆየቱን አስታውሶ፣ የፈራው ደርሶ በትግራይ ከባድና አሰቃቂ ጦርነት መካሄዱንና አሳሳቢ የሆኑ የሰብዓዊ፣ የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚዊ፣ አስተዳደራዊና ሥነ ልቦናዊ ቀውሶች መከሰታቸውን ገልጿል፡፡
በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ከዳያስፖራው 100.7 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡ ተጠቆመ
በትግራይ ክልል የተከናወነውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በክልሉ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስና የሰብዓዊ ዕርዳታ ለማድረግ መንግሥት ያቀረበው አገራዊ ጥሪን መሠረት በማድረግ፣ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከውጪ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵውያን እስካሁን ድረስ 100.7 ሚሊዮን ብር እንደሰበሰበ አስታወቀ፡፡
Popular
የቤት ባለንብረቶች የሚከፍሉትን ዓመታዊ የንብረት ታክስ የሚተምን ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ
በአዋጁ መሥፈርት መሠረት የክልልና የከተማ አስተዳደሮች የንብረት ታክስ መጠን...
እንደ ንብረት ታክስ ያሉ ወጪን የሚያስከትሉ አዋጆች ከማኅበረሰብ ጋር ምክክርን ይሻሉ!
የመንግሥትን ገቢ በማሳደግ ረገድ አስተዋጽኦ እንዳላቸው የሚታመኑት የተጨማሪ እሴት...
የመጀመርያ ምዕራፉ የተጠናቀቀው አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ተከላው እንደገና ሊከናወን መሆኑ ተሰማ
እስካሁን የሳር ተከላውን ጨምሮ 43 ሚሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል
ዕድሳቱ...