Thursday, November 30, 2023

Tag: ትግራይ ክልል

በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ከዳያስፖራው 100.7 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡ ተጠቆመ

በትግራይ ክልል የተከናወነውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በክልሉ የተፈናቀሉ ዜጎችን ለመመለስና የሰብዓዊ ዕርዳታ ለማድረግ መንግሥት ያቀረበው አገራዊ ጥሪን መሠረት በማድረግ፣ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ከውጪ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵውያን እስካሁን ድረስ 100.7 ሚሊዮን ብር እንደሰበሰበ አስታወቀ፡፡

በትግራይ ክልል ለወደሙና ለተዘረፉ ድርጅቶች ባለሀብቶች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጠየቁ

በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች፣ መንግሥት በወሰደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ በደረሰባቸው የንብረት ውድመትና ዝርፊያ ተመልሰው ወደ ሥራ ለመግባት መንግሥት ሊያግዛቸው እንደሚገባ ባለሀብቶች ጠየቁ፡፡

ሁሉም የድርሻውን

የመንግሥት ኃላፊነት ትኩረት ማድረግ ያለበት ሕግ የማስከበር ተግባር ላይ ነው፡፡ ሕግ የማስከበር ሥራው ግን ሀብት የሚያስፈልገውና መስዋዕትነትን የሚጠይቅ ጭምር  መሆኑም ግልጽ ነው፡፡

በማይካድራ ንፁኃን በስለታማ መሣሪያዎች መጨፍጨፋቸውን አምንስቲ ኢንተርናሽናል ይፋ አደረገ 

በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ውስጥ በምትገኘው ማይካድራ ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ንፁኃን በቆንጨራ፣ በመጥረቢያና በስለታማ ነገሮች ተጨፍጭፈው መገደላቸውን ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች የሆነው አምንስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ፡፡

Popular

የመቃወም ነፃነት ውዝግብ በኢትዮጵያ

ስሟ እንዳይገለጽ የጠየቀችው በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ የሾላ አካባቢ...

የሲሚንቶን እጥረትና ችግር ታሪክ ለማድረግ የተጀመረው አጓጊ ጥረት

በኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ለዓመታት ከፍተኛ ተግዳሮት በመሆን ከሚጠቀሱ ምርቶች...

የብሔር ፖለቲካው ጡዘት የእርስ በርስ ግጭት እንዳያባብስ ጥንቃቄ ይደረግ

በያሲን ባህሩ በሪፖርተር የኅዳር 9 ቀን 2016 ዓ.ም. ዕትም “እኔ...

ሀብቱንና ትርፉን እያሳደገ የቀጠለው አዋሽ ባንክ

አዋሽ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ዋና መሥሪያ ቤት...

Subscribe

spot_imgspot_img