Tuesday, November 29, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: ቶኪዮ ኦሊምፒክ

  ከአምስት ዓመት በኋላ የተሰበረው የአልማዝ አያና ክብረ ወሰን እና የቶኪዮ ኦሊምፒክ ማጣሪያ

  ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከሚታወቁባቸው የሩጫ ውድድሮች አምስትና አሥር ሺሕ ሜትር በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ፡፡ ከሻምበል ምሩፅ ይፍጠር (ማርሽ ቀያሪው) እስከ አልማዝ አያና በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያን አትሌቶች በኦሊምፒክም ሆነ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ከቅርብ ተቀናቃኞቻቸው ኬንያውያን ጋር አንገት ለአንገት ተናንቀው የአገራቸውን ሰንደቅ ዓላማ ከፍ የሚያደርጉበት ብቸኛው መታወቂያቸው ተደርጎ ሲነገርላቸው ቆይቷል፡፡

  የቶኪዮ ኦሊምፒክ ማጣሪያና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች

  በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ውስጥ ሆኖ ለሚጠበቀው የቶኪዮ ኦሊምፒክ ኢትዮጵያን ጨምሮ አገሮች ዝግጅቶቻቸውን እንደቀጠሉ ናቸው፡፡ በይፋ ሊጀመር ከሁለት ወር ያልበለጠ ጊዜ የሚቀረው ታላቁ የኦሊምፒክ ጨዋታ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ‹‹ይካሄዳል አይካሄድም›› የሚለው ያደጉ አገሮችን ሳይቀር በእጅጉ ያስጨነቀ ጉዳይ ሆኖ ነው የቆየው፡፡

  የብሔራዊ ቡድን አሠልጣኞችን ለተቃውሞ የጋበዘው ምክንያት ምንድነው?

  በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት መደረግ አለመደረጉ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቶ የነበረ ቢሆንም፣ በመጨረሻም እንዲደረግ ከተወሰነ በኋላ ጃፓን ሽር ጉድ ከጀመረች ሰነባብታለች፡፡ ከሐምሌ 16 እስከ ነሐሴ 1 ቀን 2013 ዓ.ም. በሚከናወነው የኦሊምፒክ ጨዋታ ኢትዮጵያ በአትሌቲክስ፣ በብስክሌትና በቴኳንዶ ተወክላለች፡፡

  የኢትዮጵያ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት ያጋጠመው እክል ምንድን ነው?

  አራት ዓመታት ጠብቆ የሚመጣውን የኦሊምፒክ ጨዋታ በቴሌቪዥን መስኮት መመልከት የብዙኃኑን ስሜት ያነሳሳል የሚል አስተያየት ይሰጣል፡፡ ስፖርተኞች በተካኑበት አትሌቲክስ  ውጤት ለማምጣት ሲጥሩ፣ ከአሠልጣኞቻቸው ጋር ሲመካከሩና ድንቅ ብቃታቸውን ሲያሳዩ ለተመልካች የሚሰጠው የራሱ የሆነ ስሜት እንዳለው ይነገራል፡፡

  ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ቡድን ዝግጅት የቦታ ለውጥ ተደረገ

  ከስምንት ወር በፊት ለቶኪዮ ኦሊምፒክ ዝግጅት የጀመረው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ለሁለተኛው ምዕራፍ ዝግጅት ከአዲስ አበባ ውጪ በሆኑ ቦታዎች እንዲሆን መወሰኑን አስታወቀ፡፡

  Popular

  ‹‹የናይል ዓባይ መንፈስ›› በሜልቦርን

  አውስትራሊያ ስሟ ሲነሳ ቀድሞ የሚመጣው በተለይ በቀደመው ዘመን የባህር...

  ‹‹ልብሴን ለእህቴ››

  ለሰው ልጅ መኖር መሠረታዊ ፍላጎት ተብለው ከተዘረዘሩት ውስጥ ልብስ...

  የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች የምርመራ ውጤት እስከምን?

  በፍቅር አበበ የትምህርት ጥራትን፣ ውጤታማነትንና ሥነ ምግባርን ማረጋገጥ ዓላማ አድርጎ...

  ከመሬት ለአራሹ ወደ ደላላ የዞረው የመሬት ፖለቲካ

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በአንድ ወቅት ለመጀመርያ ጊዜ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img