Monday, December 4, 2023

Tag: ቻይና

የብሪክስ አባልነት አዎንታዊና አሉታዊ ገጽታዎች

የምዕራባዊያን መገናኛ ብዙኃንና ፖለቲከኞች በሩሲያው የጦር ድርጅት ዋግነር መሪ ዬቭጌኒ ፕሪጎዢን ሞት ሐዘን የተቀመጡ ይመስላል፡፡ ለሰውዬው ድንገተኛ ሞት መንስዔ ከሆነው ከአውሮፕላኑ አደጋ በስተጀርባ የሩሲያ...

ኢትዮጵያ በማዕቀብ ማግሥት በብሪክስ ዋዜማ

ከአምስት ቀናት ቀደም ብሎ የሩሲያ ስፑትኒክ የዜና ምንጭ በአፍሮ ቨርዲክት ፕሮግራሙ እንግዳ አድርጎ ያቀረባቸው በሞስኮ የኢትዮጵያ አምባሳደር ኡሪያት ቻም ኡጋላ፣ ጠቃሚ ነጥቦችን በኢትዮጵያ አቋም...

የአሜሪካና ቻይናን ውጥረት ያረግባል የተባለው ውይይት

አሜሪካና ቻይና ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የገቡበት የቃላት ጦርነት ውጥረትን አንግሦ ከርሟል፡፡ በወታደራዊ፣ በኢኮኖሚያዊና በፖለቲካዊ ምኅዳሮች የሚገዳደሩት አገሮቹ፣ ጎራ ለይተው መሠለፍ ከጀመሩም ቆይተዋል፡፡ ይህም በአገሮቹ...

የቻይና አምባሳደር በቻይና የፋይናንስ ድጋፍ በትግራይ የሚተገበሩ ፕሮጀክቶችን እንደገና ለማስጀመር ይሁንታ ሰጡ

በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ ዚዩዋን በትግራይ ክልል የተቋረጡ በቻይና መንግሥት ፋይናንስ የሚደገፉ ፕሮጀክቶችን እንደገና ለመጀመር፣ መንግሥታቸውን ፍላጎት እንዳለው አስታወቁ፡፡ የቻይናው አምባሳደር የኤምባሲውን ዲፕሎማቶችና በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ...

ተጨማሪ ክፍያ የተጠየቀበት የኢትዮ ቴሌኮም ሕንፃ ግንባታ ድርድር መጠናቀቅ እንዳልቻለ ተገለጸ

ግንባታውን በጀመረው ኮንትራክተር ለማስጨረስ ወይም ለማቋረጥ አማራጮች እየታዩ ነው ተብሏል በቦሌ አይሲቲ ፓርክ ውስጥ በግንባታ ላይ የነበረው የኢትዮ ቴሌኮም ግዙፍ ሕንፃ፣ የቻይናው ሲጂኦሲ ኩባንያ ባቀረበው...

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img