Thursday, May 30, 2024

Tag: ቻይና

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጉብኝት ተተኪው ጠቅላይ ሚኒስትርና አሳሳቢ ችግሮች ላይ ያተኩራል

ከረቡዕ የካቲት 28 ቀን 2010 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የሚጠበቁት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን፣ በጉብኝታቸው ወቅት ትኩረት ከሚያደርጉባቸው ርዕሰ ጉዳዮች መካከል ተተኪውን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሰየም በሚደረገው እንቅስቃሴ ውስጥ የሽግግር ሒደቱን የተመለከተውና ከወቅቱ አሳሳቢ ችግሮች ከዋና ዋና ነጥቦች መሆናቸው ተገለጸ፡፡

የቻይና ኩባንያዎች የሚገጥሟቸውን ችግሮች ለመፍታት ፎረም ተቋቋመ

በኢትዮጵያ በተለያዩ ኢንቨስትመንት ሥራዎች የተሰማሩ የቻይና ኩባንያዎች የሚገጥሟቸውን ችግሮች በተደራጀ መንገድ ለመፍታት የምክክር መድረክ (ፎረም) መቋቋሙን፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር አስታወቁ፡፡

መንግሥት ከፍተኛ ወለድ ከሚያስከፍሉ ብድሮች ራሱን አገለለ

በኤክስፖርት መዳከም ምክንያት ከፍተኛ ወለድ ከሚያስከፍሉ ብድሮች መንግሥት ራሱን አገለለ፡፡ ትኩረቱን አነስተኛ ወለድ ምጣኔ በሚያስከፍሉ ቡድኖች ላይ ከማድረጉ በተጨማሪ የቻይና ኩባንያዎችን በመሳብ ላይ ነው፡፡

የቻይና ጎዳናዎችን ያጥለቀለቀው ‹‹ሕገወጥ›› የአትሌቶች ጉዞና ተሳትፎ

ኢትዮጵያ በዓለም የስፖርት መድረክ ከፍ ብላ ከምትታወቅባቸው ኩነቶች ዋነኛው አትሌቲክስ ነው፡፡ ይህ የዘርፍ ምንም እንኳ በበርካታ ወርቃማ ድሎች የታጀበና አገሪቱም ቀና ብላ ከምትታወቅባቸው መድረኮች አንዱ ቢሆንም፣ ሙሉ በሙሉ ውጤታማና ስኬታማ ነው ማለት እንደማይቻል የሚናገሩ አሉ፡፡

በወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት ቻይናዊ ክሳቸው እንዲቋረጥላቸው ለመንግሥት አቤቱታ አቀረቡ

ሕግን በመጣስ ከ2003 ዓ.ም. እስከ 2007 ዓ.ም. ድረስ ባሉት የግብር ዘመናት አሳውቆ መክፈል የነበረበትን 4,013,586 ብር የትርፍ ገቢ ግብርን ባለመክፈሉ ክስ ከተመሠረተበት ሲሲኤስ ኮም ሰርቪስ ሶሉዩሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ጋር ክስ የመሠረተባቸው ቻይናዊ፣ ክሳቸው እንዲቋረጥላቸው ለመንግሥት አቤቱታ አቀረቡ፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img