Sunday, October 1, 2023

Tag: ኅብረት ኢንሹራንስ

ኅብረት ኢንሹራንስ በእሳት አደጋ ለወደመ ንብረት የ24 ሚሊዮን ብር የካሳ ክፍያ መፈጸሙን አስታወቀ

ኅብረት ኢንሹራንስ ኩባንያ በእሳት አደጋ ጉዳት ለደረሰበት ኢስት አፍሪካ ታይገር ብራንድ ኢንዱስትሪስ ፋብሪካ የ24.1 ሚሊዮን ብር ካሳ ክፍያ መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ ከኅብረት ኢንሹራንስ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ መድን ድርጅቱ የካሳ ክፍያውን የፈጸመው፣ ኢስት አፍሪካ ታይገር ብራንድ ኢንዱስትሪስ በሚያስተዳድረው መጋዘን ውስጥ በተከማቸ ጥሬ ዕቃ ላይ በደረሰው የእሳት አደጋና ባስከተለው ውድመት ሳቢያ ለማካካሻነት እንዲውል ነው፡፡

አዋሽ ኢንሹራንስ የግል ኢንዱስትሪውን ሲመራ ኅብረት ኢንሹራንስ በ70 ሚሊዮን ብር ይከተላል  

በኢንሹራንስ ኢንዱስትሪው ውስጥ ከ22 ዓመታት በላይ የዘለቀው አዋሽ ኢንሹራንስ ኩባንያ፣ በ2009 ዓ.ም. ከአገሪቱ የግል ኢንሹራንስ ኩባንያዎች በአረቦን ገቢና በትርፍ መጠን ለአምስተኛ ጊዜ ቀዳሚ ለመሆን እንደቻለ ገለጸ፡፡ ኅብረት ኢንሹራንስ በበኩሉ የ70 ሚሊዮን ብር ትርፍ አስመዝቧል፡፡

Popular

ተመድንና ዓለም አቀፋዊ ሕግን ከእነ አሜሪካ አድራጊ ፈጣሪነት እናድን!

በገነት ዓለሙ በእኔ የተማሪነት፣ የመጀመርያ ደረጃ ተማሪነት ጊዜ፣ የመዝሙር ትምህርት...

የሰላም ዕጦትና የኢኮኖሚው መንገራገጭ አንድምታ

በንጉሥ ወዳጅነው ፍራንክ ቲስትልዌይት የተባሉ አሜሪካዊ ጸሐፊ ‹‹The Great Experiment...

ድህነት የሀብት ዕጦት ሳይሆን ያለውን በአግባቡ ለመጠቀም አለመቻል ነው

በአንድነት ኃይሉ ድህነት ላይ አልተግባባንም፡፡ ብንግባባ ኖሮ ትናንትም ምክንያት ዛሬም...

Subscribe

spot_imgspot_img