Friday, September 22, 2023

Tag: ነዳጅ

አሽከርካሪዎች የዲጂታል ነዳጅ አሞላል ሲስተምን እንዳይለማመዱ አድርገዋል የተባሉ ባለሙያዎች ከማደያዎች ሊነሱ ነው

ከረቡዕ ሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለነዳጅ ግዥ ጥሬ ገንዘብን ወደ ኤሌክትሮኒክ ገንዘብ የሚቀይሩ የኢትዮ ቴሌኮምና የባንክ ባለሙያዎች አሽከርካሪዎቹ የዲጂታል ነዳጅ አሞላል ሲስተሙን...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮ ቴሌኮም በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ከፍተኛ ድርሻ ለመያዝ የሚያደርጉት ፉክክር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዲጂታል የነዳጅ ግብይት ከሚንቀሳቀሰው ገንዘብ 80 በመቶ የሚሆነውን ገበያ ለመያዝ እየሠራ መሆኑንና ባለፉት ሃያ ቀናትም በሲቢኢ ብርና በነዳጅ ሞባይል መተግበሪያ ከግማሽ...

አሠራርን ለማዘመን ተብሎ ትርምስ መፍጠር ተገቢ አይደለም!

የነዳጅ ሽያጭን በኤሌክትሮኒክ ዘዴ ለማከናወን የተጀመረው አዲስ አሠራር ትርምስ ፈጥሯል፡፡ በበርካታ አካባቢዎች በነዳጅ ማደያዎች የተስተዋሉ ረጃጅም ሠልፎች፣ አዲሱ አሠራር ክለሳ እንደሚያስፈልገው በሚገባ ያመላከቱ ናቸው፡፡...

የልዩ ኃይሎች መልሶ ማደራጀት የፈጠረው ውዝግብ

ሚያዝያ 16 ቀን 1999 ዓ.ም. በሶማሌ ክልል ከደገ ሀቡር ከተማ 30 ኪሎ ሜትር በሚርቀው አቦሌ የነዳጅና ጋዝ መፈለጊያ መንደር የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ)...

ለበጋ መስኖ ተጠቃሚዎች የውኃ ፓምፖች ቢቀርቡም የነዳጅ እጥረት መሰናክል መሆኑ ተገለጸ

የመስኖ ዝርጋታ ባልተዳረሰባቸው አካባቢዎች አርሶ አደሮች በበጋ መስኖ እንዲጠቀሙ የውኃ ፓምፖች ቢቀርቡም፣ የነዳጅ እጥረት መሰናክል መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...

Popular

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...

በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?

በያሲን ባህሩ አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...

Subscribe

spot_imgspot_img