Tuesday, March 28, 2023

Tag: ኑሮ ውድነት  

ከስንዴ ሸመታ መቼ ይሆን የምንገላገለው?

ከቀናት በኋላ አሮጌ የምንለውን 2011 ዓ.ም. ተሰናብተን አዲሱን ዓመት ልንቀበል ነው፡፡ እያጠናቀቅን ያለነው 2011 ዓ.ም. ለሸማቾች የተመቸ ዓመት አልነበረም፡፡ ገበያው ይጎረብጥ ነበር፡፡ ከቀደሙት ጊዜያት የከፋ የዋጋ ግሽበትና የኑሮ ውድነት የተስተዋለበት ዓመት ነው፡፡

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለዋጋ ንረቱ በዋነኛነት ነጋዴዎችን ተጠያቂ አደረገ

በኢትዮጵያ ውስጥ እየታየ ያለው የዋጋ ንረት ምንም ዓይነት ኢኮኖሚያዊ ምክንያት የሌለውና ከሕገወጥ ንግድ ጋር የተያያዘ ስለመሆኑ ተመለከተ፡፡ ይህ የተገለጸው የንግድና ኢንዱትስሪ ሚኒስቴር ከዋጋ ንረትና ቁጥጥር ሥራ ጋር በተያያዘ  ሰኞ ነሐሴ 27 ቀን 2011 ዓ.ም. በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል ከንግድ ኅብረተሰቡና ጉዳዩ ይመለከታችኋል ከተባሉ ባለድርሻ አካላት ጋር በተዘጋጀ መድረክ ላይ ነው፡፡

ከዕዳ ጫና ፈቅ እንዲል የሚጠበቀው ኢኮኖሚ

ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ኢኮኖሚው እንደ ፖለቲካው ጭንቅ ውስጥ ቆይቷል፡፡ በርካታ ፈተናዎችንም አስተናግዷል፡፡ ወሳኝ የሚባሉ ዕርምጃዎች ባይወሰዱ ኖሮ ችግሩ አገሪቱን ቀውስ ውስጥ ይከታት ነበር ማለት ይቻላል፡፡

ነጋዴ ሆይ ለራስህ ስትል በሕጋዊነት ነግድ

ለዓመታት የተጠረቃቀሙ ችግሮቻችን ያሳደሩት ተፅዕኖ እንዲህ በቀላሉ የሚታይ አይደለም፡፡ ሌላውን ትተን ከግማሽ ምዕተ ዓመት ወዲህ የዚህች አገር ችግር ተዘርዝሮ ይነገር ቢባል ጉድ የሚያሰኙና ልክ ያልሆኑ ታሪኮቻችንን ያስመለከተን ነበር፡

የመብራት ዕጦት ለዋጋ ጭማሪ ሰበብ

ግንቦት 13 ቀን 2011 ዓ.ም. ንፋስ ስልክ አካባቢ ወደ ሚገኘው መኖሪያዬ  አመሻሹን ደረስኩ፡፡ በሠፈሩ መብራት አልነበረም፡፡ ባለፉት ሁለት ቀናት ውስጥም መብራት ጠፍቶ ስለነበር ለተጨማሪ ሦስተኛ ቀን መብራት ይጠፋል ብዬ አልገመትኩም፡፡ ሰዓቱ ከምሽቱ 2፡40 ሰዓት ነበርና ምናልባት በአዲሱ የፈረቃ ዕደላ መሠረት ሊመጣ ይችላል በማለት ጠበኩ፡፡ ድራሹ የለም፡፡

Popular

ለፋይናንስ ዘርፉ ብቃት ያለው የሰው ኃይል የማፍራት የቤት ሥራን የማቃለል ጅማሮ

የአገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ እያደገ ለመሆኑ ከሚቀርቡ ማስረጃዎች ውስጥ  የግል...

የምድር ባቡርን የሚያነቃቃው የመንግሥት ውሳኔ

በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ላይ የተደመረውን የሎጀስቲክስ ችግር ለመፍታት ግዙፍ...

የፓርላማ አባላት ስለሰላም ስምምነቱ አፈጻጸም ግልጽ መረጃ የለንም አሉ

‹‹ሕወሓትን ለፍረጃ አብቅተውት የነበሩ ጉዳዮች በአብዛኛው መልክ ይዘዋል›› ሬድዋን...

Subscribe

spot_imgspot_img