Tag: ኑሮ
በጓደኛ ግፊትም የሚጀመረው የጎዳና ሕይወት
በአበበ ፍቅር
‹‹ጓደኞቼ፣ ሠርተህ መለወጥ ከፈለግህ ወደ አዲስ አበባ መሄድ አለብህ ብለው ሲገፋፉኝ አዲስ አበባ ብመጣም፣ ሳይሳካልኝ ቀርቶ አሁን ላለሁበት አስቸጋሪ የጎዳና ሕይወት ተጋለጥኩኝ፤›› የሚለው...
ሕይወት ከአማራጭ ማሳደጊያ ባሻገር
ራሱን ያወቀው በሥጋ ከወለዱት ቤተሰቦቹ ወይም በዘመድ አዝማዶች መሐል ሆኖ አልነበረም፡፡ እሱ ነፍስ ሲያውቅ ራሱን ያገኘው አዲስ አበባ ብሥራተ ገብርኤል ላፍቶ ሞል አካባቢ ካለው...
ፈታኝ የሆነው የሕክምና አገልግሎት በአሶሳ
በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ዓመታት ተፈጥሮ በነበረው ጦርነት አብዛኛውን የሰሜኑ ክፍል የሚገኙ ቦታዎች ላይ ንብረት መውደሙ ይታወሳል፡፡ በተለይ የጤና፣ የትምህርት እንዲሁም ሌሎች መሠረታዊ ነገሮች ላይ...
ወላጅ አልባ ለሆኑ ሕፃናት የተሠራው ክሊኒክ
በብለ ብሎ ሩዥ ፋውንዴሽን፣ የውባንቺ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው ክበበ ፀሐይ የሕፃናት ማሳደጊያ ተቋም ውስጥ በስምንት ሚሊዮን ብር ያሠራው ባለ አንድ ፎቅ ዘመናዊ...
Popular