Sunday, February 25, 2024

Tag: ኒያላ ኢንሹራንስ 

ኒያላ ኢንሹራንስ ከ190 ሚሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን ገለጸ

በኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ26 ዓመታት በላይ የዘለቀው ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. በተጠናቀቀው የ2013 የሒሳብ ዓመት ከ190 ሚሊዮን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱንና ካፒታሉንም ወደ 704 ሚሊዮን ብር ማሳደጉን ገለጸ፡፡

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ለሞባይል ስልኮች የመድን ሽፋን መስጠት ጀመረ

ኢንሹራንስ ኩባንያው፣ ማንኛውም የሞባይል ተጠቃሚ ሞባይሉ ቢጎዳ ወይም ቢጠፋ ካሳ የሚያገኝበትን አዲስ አገልግሎት ለሕዝብ ያስተዋወቀው ሐሙስ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ነው፡፡

ኒያላ ኢንሹራንስ ለኮሮና ተጎጂዎች ዋስትና መስጠት ጀመረ

ለኮሮና ቫይረስ ተጎጂዎችና ተጋላጮች የመድን ሽፋን ለመስጠት ሲዘጋጅ የቆየው ኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር፣ የጤናና ሕይወት ነክ ሽፋን ላላቸው ደንበኞቹ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጋር ተያይዘው ለሚመጡ የሕይወትም ሆነ የጤና ዕክል ወጪዎች የመድን ሽፋን እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡

ኒያላ ኢንሹራንስ ከ184 ሚሊዮን ብር በላይ አተረፈ

የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኢንዱስትሪን ከተቀላቀለ 25ኛ ዓመቱን የያዘው የኒያላ ኢንሹራንስ በ2011 የሒሳብ ዓመት ከግል የኢንሹራንስ ኩባንያዎች መካከል ከፍተኛ የሆነውን የ184.3 ሚሊዮን ብር ትርፍ ማግኘቱንና የኩባንያውንም ካፒታል ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ እንዳሳደገ ገለጸ፡፡

የኒያላ ኢንሹራንስ ኃላፊ የአፍሪካ የዓመቱ ዋና አስፈጻሚነትን ሽልማት ተቀዳጁ

የኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ያሬድ ሞላ በኢንሹራንስ ዘርፉ ባሳዩት የሥራ አመራር ብቃት እንዲሁም ኩባንያቸውን በማሳደግ ረገድ ላደረጉት አስተዋጽኦ በአፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት የዓመቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ተብለው መሸለማቸው ተገለጸ፡፡

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img