Tag: ናይጄሪያ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በኢትዮጵያና ሌሎች የፀጥታ ጉዳዮች ላይ ለመወያየት ሦስት የአፍሪካ አገሮችን ሊጎበኙ ነው
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስና በሌሎች የአፍሪካን ሰላምና ደኅንነት የተመለከተ ውይይት ለማድረግ፣ ሦስት የአፍሪካ አገሮችን ከሰኞ ኅዳር 6 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ እንደሚጎበኙ ተገለጸ።
የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ መልክተኛ ሆነው ተሾሙ
ኮሚሽኑ ነሐሴ 20 ቀን 2013 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ‹‹ሹመቱ የተሰጠው በመላው የአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ሰላም፣ ደኅንነትና አካባቢያዊ መረጋጋት እንዲሰፍን ካለው ቁርጠኝነት ነው›› ተብሏል።
ናይጄሪያ የተፈተነችበት የተማሪዎች ጠለፋ
በነዳጅ ሀብቷ የምትታወቀው ናይጄሪያ፣ በቦኮሃራምና በባንዲት ታጣቂ ቡድኖች ጥቃት ማስተናገድ ከጀመረች ዓመታትን አስቆጥራለች፡፡ እ.ኤ.አ. በ2002
ስኳር ፋብሪካዎችን ለመግዛት ዳንጎቴን ጨምሮ በርካታ ገዥዎች የጨረታ ጊዜውን እየጠበቁ ነው
መንግሥት ከሚሸጣቸው 13 የስኳር ፋብሪካዎች ውስጥ ስድስቱን ከአራት ወራት በኋላ ወደ ግል ለማዘዋወር መዘጋጀቱን ሲያስታውቅ፣ ዳንጎቴ ግሩፕን ጨምሮ በርካታ ኩባንያዎች የጨረታውን ሒደት በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ፡፡
የናይጄሪያ አርብቶ አደሮች ለምዕራብና ለሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ከፍተኛ የፀጥታ ሥጋት መሆናቸው ተነገረ
ፈላታ በመባል የሚታወቁ የናይጄሪያ አርብቶ አደሮች ለምዕራብና ለሰሜን ምዕራብ የአገሪቱ ክፍሎች ከፍተኛ የፀጥታ ሥጋት መሆናቸው ተገለጸ፡፡ አርብቶ አደሮቹ ከጥቅምት እስከ ታኅሳስ ወር ባለው ጊዜ ውስጥ የሱዳንና የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው በአማራ፣ በጋምቤላና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በኩል እንደሚገቡ፣ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በግብርናና አካባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በጉዳዩ ላይ ጥናት ያደረጉት አቶ ገናናው አግተው ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
Popular
[ክቡር ሚኒስትሩ አመሻሹን መኖሪያ ቤታቸው ሲደርሱ ባለቤታቸው በቴሌቪዥን የሚተላለፈው የማዕከላዊ ኮሚቴ ገለጻ እየተከታተሉ አገኟቸውና አጠገባቸው ተቀምጠው የደረሱበትን አብረው መከታተል እንደጀመሩ፣ ባለቤታቸው ቴሌቪዥኑን ትተው መጠየቅ...
እኔ ምለው?
እሺ... አንቺ የምትይው?
የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ላይ አባላት እንዲያወሩ...
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው አሠራር ወጣ ያለውን ‹‹የወደፊት ግብይት›› ሥርዓት በይፋ አስጀመረ
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከተለመደው የማገበያየት ተግባሩ ወጣ ያለና በኢትዮጵያ...
የባንክ ማቋቋሚያ መሥፈርት እንደሚጠነክር ሚኒስትሩ ተናገሩ
ባንኮች ስለውህደት እንዲያስቡም መክረዋል
በኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ለማቋቋም የሚያስፈልገው መሥፈርት...