Friday, April 19, 2024

Tag: ንብ ባንክ

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች የተከፈለ ካፒታል ወደ አሥር ቢሊዮን ብር እንዲያድግ ወሰኑ

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለአክሲዮኖች የባንኩን የተከፈለ ካፒታል በዕጥፍ በማሳደግ አሥር ቢሊዮን ብር እንዲሆን መወሰናቸው ተገለጸ፡፡ በ2013 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 1.68 ቢሊዮን ብር ማትረፍ መቻሉም ታውቋል፡፡

​​​​​​​ባንኮች ራሳቸውን ለጠንካራ ውድድር እንዲያዘጋጁ የተመከሩበት መድረክ

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት በተለይም ባንኮች በአዲስ አበባ ሠንጋ ተራ አካባቢ የዋና መሥሪያ ቤታቸውን ሕንፃ በመገንባት ላይ ናቸው፡፡ በአሁኑ ወቅትም ግንባታቸውን አጠናቀው ሥራ የጀመሩ ባንኮች ሲኖሩ፣ በቀጣይ ወራትም ተመርቀው ለአገልግሎት የሚበቁ አሉ፡፡

ንብ ባንክ በአምስት ዓመት እደርስበታለሁ ያለውን ትርፍ በሁለት ዓመት ማሳካቱን አስታወቀ

የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በስትራቴጂክ ዕቅዱ በአምስተኛው ዓመት እደርስበታለሁ ብሎ ያቀደውን ትርፍ በሁለት ዓመት ውስጥ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ ከታክስ በፊት 1.3 ቢሊዮን ብር ማትረፉንም ገልጿል፡፡

የንብ ባንክ ትርፍ ወደ 1.4 ቢሊዮን ብር አሻቀበ

በፋይናንስ ኢንዱስትሪው ከ20 ዓመታት በላይ የዘለቀው ንብ ባንክ፣ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት ከታክስና ከሌሎች ተቀናሽ ወጪዎች በፊት 1.4 ቢሊዮን ብር ማትረፉን አስታወቀ፡፡ የትርፍ ዕድገቱ የ37 በመቶ ጭማሪ ተመዝግቦበታል፡፡

ንብ ባንክ ተጨማሪ የወለድ ቅናሽ በማድረግ ለንግድ መስኮች ድጋፉን አሳይቷል

በኮሮና ወረርሽኝ ሳቢያ ለተለያዩ የንግድ ዘርፎች የብድር ወለድ ቅናሽ ሲያደረግ የቆየው ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ፣ ተጨማሪ የወለድ ቅናሽ አደረገ፡፡ የወለድ ቅናሹ በሦስት ወራት ውስጥ ከ113 ሚሊዮን ብር ገቢ እንደሚያሳጣው ይጠበቃል፡፡

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img