Friday, March 31, 2023

Tag: ንብ ኢንሹራንስ

አቢሲኒያ ባንክና ንብ ኢንሹራንስ በ9.3 ሚሊዮን ብር ዕዳ ተከሰሱ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ፣ ኢቢሲኒያ ባንክንና ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ አክሲዮን ማኅበርን በ9.3 ሚሊዮን ብር ዕዳ ከሰሰ፡፡ ኢንተርፕራይዙ በባንኩና በኢንሹራንስ ኩባንያዎቹ ላይ ክስ የመሠረተው፣ አባስ ኮንስትራክሽን በሚባል ሥራ ተቋራጭ ለሚያስገነባቸው ባለስምንት ፎቅ ሦስት ብሎኮች የሰጡትን ዋስትና ተግባራዊ ባለማድረጋቸው መሆኑ ታውቋል፡፡

ብሔራዊ ባንክ የንብ ኢንሹራንስን የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ውጤት ሰረዘ

የንብ ኢንሹራንስ ባለአክሲዮኖች፣ በኅዳር 2010 ዓ.ም. በጠራው ጠቅላላ ጉባዔ ወቅት የተካሄደው የዳይሬክተሮች ቦርድ ምርጫ ውጤትን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ውድቅ አደረገ፡፡ የኩባንያው አስመራጭ ኮሚቴ የገዥውን ባንክ ውሳኔ ተቃውሟል፡፡

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img