Tag: ንግድ ምክር ቤት
የንግድ ልዑካንን በመምራት ወደ አሜሪካ የተጓዙት የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት ጸሐፊ በዚያው መቅረታቸው ተገለጸ
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በቅርቡ ከኢትዮ ፕሮሞሽን ጋር በመተባበር በአሜሪካ ባዘጋጀው ‹‹ኢትዮ-አሜሪካ 2021 የንግድ ትርዒት›› ላይ ተሳታፊ የነበሩት የንግድ ምክር ቤቱ ዋና ጸሐፊና የንግድና ኢንቨስትመንት ኃላፊ በዚያው መቅረታቸው ታወቀ፡፡
የሕጋዊነት ጥያቄ እያስነሳ ያለው የንግድ ምክር ቤቶች ጠቅላላ ጉባዔ
በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤቶች በመተዳደሪያ ደንባቸው መሠረት ጠቅላላ ጉባዔያቸውን አለማካሄዳቸው የሕጋዊነት ጥያቄ እያስነሳ ነው፡፡
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት መስቀል አደባባይን ሊያስተዳድር ነው
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት በቅርቡ ተመርቆ ለአገልግሎት ዝግጁ የሆነውን የመስቀል አደባባይና የመኪና ማቆሚያ መሠረተ ልማት ለማስተዳደር፣ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ተጠቆመ፡፡
አስተዳደሩና ንግድ ምክር ቤቱ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርና በግሉ ዘርፍ በሽክርና ሊሠሩ የሚችሉ የልማት ሥራዎችን ጨምሮ፣ ሌሎች ተግባራትን በጋራ ለመሥራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት በከተማ አስተዳደሩና በአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ተፈረመ፡፡
የቀድሞው የኢትዮጵያና የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዚዳንት ምክርና ማሳሰቢያ
አዲሱ የንግድ ምክር ቤቶች መቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ በደንብ መፈተሽ ያለበትና ነጋዴው የሚፈልገው አዋጅ ሆኖ እንዲወጣ የንግድ ምክር ቤቶች አመራሮች ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለባቸው የቀድሞ የኢትዮጵያና የአዲስ አበባ ንግድ ምክር ቤቶች ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ብርሃነ መዋ ገለጹ፡፡
Popular
ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች
በበቀለ ሹሜ
ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...
‹‹መንግሥት ለአገር ውስጥ የኅትመት ኢንዱስትሪ ገበያ ከመፍጠር ጀምሮ ሥራ የመስጠት ኃላፊነት አለበት›› አቶ ዘውዱ ጥላሁን፣ የኢትዮጵያ አሳታሚዎችና አታሚዎች ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ
የኅትመት መሣሪያ በጉተምበርግ ከተፈበረከ ከ400 ዓመታት በኋላ በኢትዮጵያ በ1863...
በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!
ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...