Wednesday, September 28, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: አማራ

  የሚኒስቴሮች ግብረ ኃይል በአማራና አፋር ክልሎች ያካሄደውን የወንጀል  ምርመራ እያጠናቀቀ መሆኑን አስታወቀ

  በጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) የተቋቋመው የሚኒስትሮች ግብረ ኃይል የሕወሓ ኃይሎች በአፋርና በአማራ ክልሎች የፈጸሟቸውን ወንጀሎች አስመልክቶ ሲያደርግ የቆየውን ምርመራ ውጤት እያጠናቀቀ እንደሆነና ይፋ...

  ግጭትና ሰብዓዊ ቀውስ በኢትዮጵያ

  የሰሜን ወሎ ዞን ትንሿ ከተማ መርሳ የጥይት ድምፅ ባትሰማም፣ የዜጎችን ሰቆቃ ለማድመጥ ግን ሩቅ አይደለችም፡፡ መርሳ ጦርነት ከሚካሄድበት ራያ ቆቦ ግንባር በአማካይ በ80 ኪሎ...

  ለሦስተኛ ጊዜ ባገረሸው ጦርነት በሰሜን ወሎ ዞን የተፈናቃዮች ቁጥር 150 ሺሕ መድረሱ ተገለጸ

  በሰሜን ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ባገረሸው ጦርነት ከአማራ ክልል ከሰሜን ወሎ የተለያዩ የወረዳና የቀበሌ ከተሞች የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ወደ 150 ሺሕ መድረሱ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል አደጋ...

  ጦርነቱና ሒደቱ

  ሦስት ሳምንታት ያስቆጠረው ሦስተኛው ዙር የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት አሁንም ቀጥሏል፡፡ በቆቦ ግንባር የጀመረው ጦርነት ወደ ወልቃይትና ወደ ሰቆጣ ግንባር አቅጣጫውን አድርጎ ሲካሄድ ሰንብቷል፡፡ በሱዳን...

  በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከ60 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ

  የአማራ ክልል ታጣቂዎች ከክልሉ ተሻግረው ጥቃት ስለመፈጸማቸው እርግጠኛ አለመሆኑን ተናግሯል በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ኡሙሩ ወረዳ፣ ታጣቂዎች ለሁለት ቀናት በፈጸሟቸው ጥቃቶች ከ60 በላይ...

  Popular

  መኖሪያ ሸጦ መዞሪያ!

  እነሆ ከመካኒሳ ወደ ጀሞ ልንጓዝ ነው። ቀና ሲሉት እየጎበጠ...

  በምግብ ራሳችንን የመቻል ፈተና

  በጋሹ ሃብቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ በምግብ ራሳችንን መቻል እጅግ በጣም የተወሳሰበ...

  የግሉ ዘርፍና የሕፃናት ማቆያዎች ዕጦት

  የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ ሴቶች ለትምህርት ያልደረሱ ልጆቻቸውን የሚያውሉበት ማቆያ...

  Subscribe

  spot_imgspot_img