Thursday, September 21, 2023

Tag: አረጋውያን

ኢትዮጵያ የአፍሪካ የሰዎችና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮልን አፀደቀች

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት አባል አገሮች ለአረጋውያን ጥበቃ ለማድረግ የቀረፁትን የአፍሪካ የሰዎችና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር የአፍሪካ አረጋውያን ፕሮቶኮል አፀደቀች፡፡

ለተፈናቃይ አባወራዎች የታሰበው የስድስት ሚሊዮን ብር ዕርዳታ

አረጋውያን ለተለያዩ የኅብረተሰብ የጤና አደጋዎች ተጋላጭ ናቸው፡፡ ድህነቱም አደጋው በይበልጥ እንዲባባስ ያደርገዋል፡፡ እንደ እነዚህ ዓይነቱ አደጋዎችን ለመከላከል የሚቻለው ደግሞ ጉዳዩ በይበልጥ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በቅንጅት ሲንቀሳቀሱ ብቻ ነው፡፡

አረጋውያንን ከጎዳና ላይ የማንሳት ሥራ ተጀመረ

ከተለያዩ የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከላትና የአዲስ አበባ ከተማ ሠራተኛ ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለችግር የተጋለጡ 2,754 አረጋውያንን በጋራ የማንሳት ሥራ ጀምረዋል፡፡

አረጋውያንን ከኮሮና ወረርሽኝ ለመከላከል ለውሳኔ ሰጪ አካላት ምክረ ሐሳቦች ቀረቡ

ሔልፕኤጅ ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት፣ ለውሳኔ ሰጪ አካላት ወሳኝና ቁልፍ ያላቸውን ባለስድስት ነጥብ ምክረ ሐሳቦች አቀረበ፡፡

ለ10 ሺሕ አረጋውያን ድጋፍ ሊደረግ ነው

የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አሥር ሺሕ የሚሆኑ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑ አረጋውያንን ለመርዳት ዝግጅት መጨረሱን አስታወቀ፡፡ ‹‹የዕድሜ ባለፀጎችን በመደገፍ እንመረቅ›› በሚል መሪ ቃል ከመስከረም 18 እስከ መስከረም 20 አረጋውያንን ለመርዳት የተለያዩ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሞችን እንደሚዘጋጁ መስከረም 8 ቀን 2012 ዓ.ም. በአዝመን ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ተገልጿል፡፡

Popular

የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ባለሙያዎች ኮሚሽን ሪፖርት ምን ይዟል?

ለአሜሪካ ድምፅ አማርኛ ዝግጅት የስልክ አስተያየት የሰጡ አንድ የደንበጫ...

መንግሥት በአማራ ክልል ለወደሙ የአበባ እርሻዎች ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭትና አለመረጋጋት በቢዝነስ...

አምናና ዘንድሮ!

እነሆ መስከረም ጠብቶ በአዲስ መንፈስ ተሞልተን መንገድ ጀምረናል። ‹‹አዲስ...

በሰጥቶ መቀበል መርህ መደራደርና ሰላም ማስፈን ለምን ያቅታል?

በያሲን ባህሩ አገር ግንባታ የትውልድን ትልቅና ታሪካዊ ኃላፊነት የሚጠይቅ ተግባር...

Subscribe

spot_imgspot_img