Friday, January 27, 2023

Tag: አርሶ አደር

አርሶ አደሮችን ያማከለው ሽልማት

አርሶ አደሮች መደበኛ ትምህርት ያላገኙ እንደመሆናቸው፣ የቁጠባን አስፈላጊነትን በሚገባ ባለመረዳታቸው ከድህነት አዙሪት ሳይወጡ ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ በመግፋት ላይ ይገኛሉ፡፡ አዝመራ ሰምሮላቸው ያገኙትን ምርት ለገበያ በማቅረብ ተጠቃሚ እንዳይሆኑ ብዙ ፈተና እንደተጋረጠባቸውና ዘመናዊ ግብርና

አርሶ አደሩን ከመሬት ተጠቃሚ ለማድረግ የሕግና የአተገባበር ችግሮች እንዲፈቱ ምክረ ሐሳብ ቀረበ

 የመሬት ፖሊሲው ለአርሶ አደሩ በመሬቱ የመጠቀም መብት ቢሰጠውም፣ በሕጉም ሆነ በአተገባበሩ ላይ ችግሮች በመኖራቸው አርሶ አደሩ ከመሬቱ የሚገባውን ጥቅም ማግኘት እንዳልቻለ፣ በኦሮሚያ ክልል የተጠና አንድ ጥናት አመለከተ፡፡

በአህያ ሀብት ላይ የተደቀነው ሥጋት

በምዕራብ አርሲ ከሚገኙ ዝናብ አጠር አካባቢዎች ሲራሮ አንዷ ነች፡፡ በዚህ አካባቢ የሚኖሩ አርሶ አደሮች በመስኖ የሚጠልፉት ወንዝ የላቸውም፡፡ ንፁህ ውኃም ብርቃቸው ነው፡፡ እንደ ዝናብ ሁኔታ ማሳቸው ያፈራል አልያም ጦሙን ይከርማል፡፡ ከሚሸጡት ምርት ይልቅ የሚገዙት የበዛ በችግር የሚኖሩ አርሶ አደሮች ብዙ ናቸው፡፡

አብዮት የሚያስፈልገው ግብርና

በኢትዮጵያ ሊታረስ የሚችለው መሬት ከኢትዮጵያ አልፎ ዓለምን ለመመገብ የሚችል ቢሆንም፣ አገሪቷ ያላትን አቅም አሟጣ አልተጠቀመችም፡፡ ከግብርናና እንስሳት ሀብት ሚኒስቴር የሰብል ልማት ዳይሬክተር ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው፣ በኢትዮጵያ ከ50 ሚሊዮን እስከ 72 ሚሊዮን ሔክታር መሬት ሊታረስ የሚችል ነው፡፡

Popular

አቶ እየሱስወርቅ ዛፉ ከህብረት ባንክ ቦርድ አባልነት ለቀቁ

አንጋፋው የፋይናንስ ባለሙያ አቶ እየሱስወርቅ ዛፉ ከህብረት ባንክ ቦርድ...

አቶ በረከት ስምኦን ከእስር ተፈቱ

ከአራት ዓመታት በፊት በተከሰሱበት በከባድሙስና ወንጀል ስድስት ዓመታት ተፈርዶባቸው...

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ ቢሯቸው እንደገቡ የፖለቲካ አማካሪያቸው ስለ ሰሜኑ ግጭት የሰላም ስምምነት አተገባበር ማብራሪያ ለመጠየቅ ገባ]

ክቡር ሚኒስትር ጥሰውታል? እንዴ? እስኪ ተረጋጋ ምንድነው? መጀመርያ ሰላምታ አይቀድምም? ይቅርታ...

ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ቀጥሎ የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት  አቅም ግንባታ እንቅስቃሴ

በኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ ታሪክ ረዥም ዘመናትን ማስቆጠሩ የሚነገርለት መከላከያ...

Subscribe

spot_imgspot_img