Tag: አርብቶ አደር
የአርብቶ አደር ፖሊሲዎች ሲዘጋጁ ኅብረተሰቡ ለራሱ ያውቃል ከሚለው መነሳት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ
የቆላና የአርብቶ አደር አካባቢዎችን የተመለከቱ ፖሊሲዎች ሲዘጋጁ፣ እኔ አውቅልሃለሁ ከሚል አስተሳሰብ ወጥቶ ኅብረተሰቡ ለራሱ ያውቃል ከሚለው መነሳት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡
የኦሮሚያ ኢንሹራንስ ለአርብቶ አደሮች 5.3 ሚሊዮን ብር ካሳ ከፈለ
የኦሮሚያ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር በቦረናና በምዕራብ ጉጂ ዞን ለሚገኙ አርብቶ አደሮች በከብቶቻቸው ላይ ለደረሰ ጉዳት ከ5.23 ሚሊዮን ብር በላይ የካሳ ክፍያ መክፈሉን ተገለጸ፡፡
Popular
በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ
በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...
[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]
ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው?
ምነው?
ምክር ቤቱም ሆነ...