Tuesday, May 30, 2023

Tag: አርኪዮሎጂ

በኮንሶ የተገኘው 1.4 ሚሊዮን ዓመታት ያስቆጠረው ከጉማሬ አጥንት የተሠራው ጥንታዊ መሣርያ

ባለፈው ሳምንት አጋማሽ የተለያዩ የውጭ ሚዲያዎችን ትኩረት ስቦ የነበረው የሥነ ጥንት ተመራማሪዎች በኢትዮጵያ ደቡባዊ አካባቢ በኮንሶ መካነ ቅርስ ከጉማሬ አጥንት የተዘጋጀ የእጅ መሣርያ ማግኘታቸውን የሚገልጸው የጥናት ውጤት ነበር፡፡

ከ2019 ሳይንሳዊ ግኝቶች በጋዜጣው ሪፖርተር

የተሸኘው ዓመት 2019 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ዐቢይ ኩነት ሆነው ካለፉት መካከል ዓመታዊ በዓላት ይጠቀሳሉ፡፡ በኬሚስትሪ ትምህርት ‹ፔሪዮዲክ ቴብል› ተብሎ የሚታወቀው የኢለመንቶች ሰንጠረዥ 150ኛ ዓመት የልደት በዓል በ2019 ተከብሯል፡፡

ኢትዮጵያዊው ፓሊዮንቶሎጂስት ልዕልና ካገኙ አሥር ሳይንቲስቶች አንዱ ሆኑ

ኢትዮጵያዊ ፓሊዮንቶሎጂስት ዮሐንስ ኃይለ ሥላሴ (ዶ/ር) እ.ኤ.አ. በ2019 በሳይንስ ልዕልና ካገኙ አሥር ሳይንቲስቶች አንዱ ሆኑ፡፡ የኦሃዮ ክሊቭላንድ የተፈጥሮ ታሪክ ሙዚየም የፊዚካል አንትሮፖሎጂ ኪዩሬተር የሆኑት ዮሐንስ (ዶ/ር)፣ ለዘንድሮው ታላቅ ክብር ያበቃቸው ስመ ጥሩና የተከበረው የኔቸር ጆርናል ነው፡፡

Popular

በሕገ መንግሥቱ የተዋቀረው ‹‹የብሔር ፖለቲካ›› እና ‹‹ሥርዓቱ›› ያስከተለው መዘዝና መፍትሔው

(ክፍል አራት) በዓቢዩ ብርሌ (ጌራ) ባለፈው ጽሑፌ (በክፍል ሦስት) አሁን ያለው...

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብና የመንግሥት መሪ ምሥል

በበቀለ ሹሜ በ2015 ዓ.ም. መጋቢት ወር ውስጥ ይመስለኛል በ‹ሸገር ካፌ›...

ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ ያደረገው አዋጅ የፍትሐዊነት ጥያቄ አስነሳ

በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት ስምንት ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ በማድረግ ተቋማዊና...

ለመጪው ዓመት የሚያስፈልገው 4.3 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን ነዳጅ 4.4 ቢሊዮን ዶላር ወጪ ይጠይቃል

ለመጪው 2016 ዓ.ም. ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ለታቀደው 4.3...

Subscribe

spot_imgspot_img