Friday, April 19, 2024

Tag: አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ

በሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና የአስቸኳይ አዋጁን በሚያስፈጽመው የሚኒስትሮች ኮሚቴ መካከል አለመግባባት ተፈጠረ

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም ከተቋቋመው የሚኒስትሮች ኮሚቴና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተቋቋመው መርማሪ ቦርድ ጋር፣ የሰብዓዊ መብት አያያዝን በተመለከተ አለመግባባት መፈጠሩ ታወቀ።

በአዲስ አበባ የግል ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው ከፊል የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲነሳ ተጠየቀ

የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማስፈጸሚያ ደንብ በኮድ ሁለት የግል ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ፣ በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ችግር በመፍጠሩ እንዲነሳ ተጠየቀ።

ፖሊስ ባንክ ለመዝረፍና በሕገወጥ ድርጊቶች ተሰማርተው አገኘኋቸው ያላቸውን ማሰሩን አስታወቀ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የሰዎችን እንቅስቃሴ በማጥናት የተለያዩ ትናንሽ ቅሚያዎችና የዘረፋ ሙከራዎች ቢኖሩም፣ ሰሞኑን ግን በውድቅት ሌሊት ባንክ ለመዝረፍ ተሰማርተው የነበሩና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ በሕገወጥ ተግባራት ላይ ተሰማርተው የተገኙ በርካታ ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡

ምርጫና ሕገ መንግሥታዊ ክፍተትን ከለላ ያደረገው የሥልጣን ጥያቄ

መጪው ምርጫ ወቅቱን ጠብቆ ባለመካሄዱ ሳቢያ የተነሳው የመንግሥት ቅቡልነት ጥያቄ፣ ከአገሪቱ የፖለቲካ ልሂቃን አልፎ የዜጎች አነጋጋሪ አጀንዳ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ በምርጫው መራዘም ምክንያት የሕገ መንግሥት ጥያቄ ሲነሳ፣ በተለያዩ ወገኖች የተለያዩ አመራጭ ሐሳቦች ሲቀርቡ ነበር፡፡

ከምርጫ ጋር የተያያዘው ሕገ መንግሥታዊ መወሳሰብ እንዴት ይፈታል?

የአገሪቱ የበላይ ሕግ የሆነው የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት የፖለቲካ ሥልጣን የሚያዝበት ብቸኛው መንገድ ምርጫ መሆኑን፣ ይኸውም በየጊዜው መካሄድ (Periodically) እንዳለበት ያስቀምጣል።

Popular

ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልና ፈተናው

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር የአቶ በቴ ኡርጌሳን...

አበጀህ ማንዴላ! አበጀሽ ደቡብ አፍሪካ!

በአየለ ት. የፍልስጤም ጉዳይ የዓለም አቀፍ ፖለቲካንም ሆነ የተባበሩት መንግሥታትን...

የውጭ ባለሀብቶች ለኢትዮጵያውያን ብቻ በተፈቀዱ የንግድ ዘርፎች እንዲገቡ የመወሰኑ ፋይዳና ሥጋቶች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አዓመድ (ዶ/ር) የውጭ ኩባንያዎች በጅምላና ችርቻሮ...

እጥረትና ውጥረት!

ጉዞ ከስድስት ኪሎ ወደ ቃሊቲ፡፡ ‹‹ይገርማል ቀኑ እንዴት ይሄዳል?››...

Subscribe

spot_imgspot_img