Tag: አቢሲኒያ ባንክ
አቢሲኒያ ባንክ በ400 ሚሊዮን ዶላር ወጪ ባለ 60 ፎቅ ሕንፃ ሊያስገነባ ነው
አቢሲኒያ ባንክ በኢትዮጵያ በርዝመቱ ከፍተኛ የሚባለውን ባለ 60 ፎቅ የዋና መሥሪያ ቤት ሕንፃ፣ በ400 ሚሊዮን ዶላር (አሁን ባለው የውጭ ምንዛሪ ተመን 20 ቢሊዮን በላይ ይሆናል) በሆነ ወጪ ሊያስገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡
ዳሸን ባንክ ለንግድ ሥራ ለሚጓዙ ደንበኞቹ የዴቢት ካርድ ይፋ አደረገ
ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ውጭ ለንግድ ሥራ የሚጓዙ ደንበኞቹ ግብይታቸውን በውጭ ምንዛሪ ለመፈጸም የሚያስችላቸው የዴቢት ካርድ ይፋ ሲያደርግ፣ አቢሲኒያ ባንክ ደግሞ ዓይነ ሥውራን የሚገለገሉበት ኤቲኤም አገልግሎት ላይ አዋለ፡፡
አቢሲኒያ ባንክ 600 ሚሊዮን ብር ብድር ሊያቀርብ ነው
አቢሲኒያ ባንክ ለአራት የግል ማይክሮፋይናንስ ተቋማት የፋይናንስ አቅም ማጎልበት የሚያግዝ የ600 ሚሊዮን ብር ብድር ለማቅረብ ስምምነት ተፋራረመ፡፡ ባንኩ ብድር ለማቅረብ ስምምነት ያደረገው ከዳይናሚክ፣ ከሐርቡ፣ ከመተማመንና ከንስር ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ጋር ነው፡፡
አቢሲኒያ ባንክ ከዓምናው የ1.8 ቢሊዮን ብር ብልጫ ያለው ትርፍ አስመዘገበ
አቢሲኒያ ባንክ በተጠናቀቀው የ2013 የሒሳብ ዓመት ከታክስና ሕጋዊ ተቀናሾች በፊት 2.87 ቢሊዮን ብር ማትረፉንና አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑን ከ88.7 ቢሊዮን ብር በላይ ማድረሱን ገለጸ፡፡
የአቢሲኒያ ባንክ ካፒታል ወደ አሥር ቢሊዮን ብር እንዲያድግ ተወሰነ
ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ ከመደበኛው ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ውጪ ባለአክሲዮኖችን ጠቅላላ ጉባዔ የጠራው አቢሲኒያ ባንክ፣ የባንኩን ካፒታል አሥር ቢሊዮን ብር ለማድረስ ወሰነ፡፡
Popular
ብሔራዊ ባንክ ለተመረጡ አልሚዎች የውጭ አካውንት እንዲከፍቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፈቀደበት መመርያና ዝርዝሮቹ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ አጠቃቀምንና ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮችን...