Saturday, January 28, 2023

Tag: አቤቱታ

በጣሊያን ኤምባሲ ለ29 ዓመታት ለተጠለሉ የቀድሞ ባለሥልጣናት መንግሥት ምሕረት እንዲያደርግላቸው ተጠየቀ

የደርግ መንግሥት በ1983 ዓ.ም. ሲወድቅ በከፍተኛ ሥልጣን ላይ ከነበሩት መካከል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የነበሩት ሌተና ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታ ማዦር ሹም የነበሩት ሌተና ጄኔራል ሀዲስ ተድላ፣ ላለፉት 29 ዓመታት በጣሊያን ኤምባሲ ተጠልለው የቆዩ መሆናቸውን በማስታወስ መንግሥት ምሕረት አድርጎላቸው ቀሪ ሕይወታቸውን ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲያሳልፉ የቀድሞ ባልደረቦቻቸው በደብዳቤ ጥያቄ አቀረቡ፡፡

በተሻረ ሕግ መብታችንን ማጣት የለብንም ያሉ ነዋሪዎችና ነጋዴዎች አቤቱታቸውን ለመንግሥት አቀረቡ

የቀድሞዎቹ የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴርና የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር ያጠኑትን መነሻ በማድረግ፣ ለልማት ሲባል የመሬት ይዞታ ስለሚለቀቅበትና ካሳ ስለሚከፈልበት ሁኔታ ወጥቶ የነበረው አዋጅ ቁጥር 455/97 በአዋጅ ቁጥር 1161/2012 ተተክቶ የተሻረ ቢሆንም፣ የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደርና የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተሻረውን ሕግ በመጠቀም መብታቸውን ሊያሳጧቸው መሆኑን በመግለጽ፣ ነጋዴዎችና ነዋሪዎች ለከተማ አስተዳደሩና ለሚመለከታቸው ለተለያዩ የመንግሥት ተቋማት አቤቱታቸውን አቀረቡ፡፡

የሙስሊሙ ኅብረተሰብ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ ጠቅላይ ሚኒስትሩን በግንባር ለማነጋገር ጥያቄ አቀረበ

ከስድስት ዓመታት በፊት የተቋቋመው የሙስሊሙ ኅብረተሰብ መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በግንባር እንዲያነጋግሩት ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡

Popular

አቶ እየሱስወርቅ ዛፉ ከህብረት ባንክ ቦርድ አባልነት ለቀቁ

አንጋፋው የፋይናንስ ባለሙያ አቶ እየሱስወርቅ ዛፉ ከህብረት ባንክ ቦርድ...

አቶ በረከት ስምኦን ከእስር ተፈቱ

ከአራት ዓመታት በፊት በተከሰሱበት በከባድሙስና ወንጀል ስድስት ዓመታት ተፈርዶባቸው...

[ክቡር ሚኒስትሩ ወደ ቢሯቸው እንደገቡ የፖለቲካ አማካሪያቸው ስለ ሰሜኑ ግጭት የሰላም ስምምነት አተገባበር ማብራሪያ ለመጠየቅ ገባ]

ክቡር ሚኒስትር ጥሰውታል? እንዴ? እስኪ ተረጋጋ ምንድነው? መጀመርያ ሰላምታ አይቀድምም? ይቅርታ...

ከአንድ ክፍለ ዘመን በላይ ቀጥሎ የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት  አቅም ግንባታ እንቅስቃሴ

በኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ ታሪክ ረዥም ዘመናትን ማስቆጠሩ የሚነገርለት መከላከያ...

Subscribe

spot_imgspot_img