Tuesday, February 27, 2024

Tag: አብን

ለወልቃይት ጉዳይ መፍትሔ የሚጠብቀው ከፌዴሬሽን ምክር ቤት መሆኑን የዞኑ ምክትል አስተዳዳሪ ገለጹ

የትግራይ ክልል በበኩሉ አስተዳደራዊ ወሰኑ ከጦርነቱ በፊት ወደ ነበረበት እንዲመለስ እየጠየቀ ነው የአማራና የትግራይ ክልሎች የሚዋሰኑባቸውንን የወልቃይት፣ የጠለምትና የራያ አካባቢዎች ይገባኛል ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ላቀረቡት...

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ በባለሙያዎች ዕይታ

በየዓመቱ ሰኔ ወር መጨረሻ ላይ የሚካሄደውና ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፌዴራል መንግሥትን ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም አስመልክተው ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች ማብራሪያ የሰጡበት መድረክ፣...

የፓርላማው ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት በተፎካካሪ ፓርቲ መመራት ለኦዲት ሥራ ዕገዛ አድርጓል ተባለ

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጪ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተፎካካሪ ፓርቲ መመራቱ፣ ለኦዲት ሥራ ዕገዛ ማድረጉን የዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ዋና...

ለፓርላማ በቀረበ የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለብልፅግና አባላት ሥልጠና ተሰጠ መባሉ ጥያቄ አስነሳ

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በ2015 ዓ.ም. የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ውስጥ፣ ለብልፅግና የክልል ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና ድጋፍ መሰጠቱ ተጠቅሶ መቅረቡ...

የአማራ ጥያቄ በኢትዮጵያ ፖለቲካ

አንዳንዶች አማራ የሚባል የብሔር ማንነት የለም ቢሉም፣ በኢትዮጵያ አማራ ነኝ የሚልና በአማራነት የሚጠራ ማኅበረሰብ መኖሩን ማንም ሊፍቀው አልቻለም፡፡ ኢትዮጵያ እንደ አገር ስትመሠረት ጀምሮ ከሌሎች...

Popular

አልባሌ ልሂቃንና ፖለቲከኞች

በበቀለ ሹሜ በ2016 ዓ.ም. ኅዳር ማክተሚያ ላይ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...

አሜሪካ የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ተገቢነት ቢኖረውም ከጎረቤት አገሮች ጋር በሚደረግ ንግግር መሆን አለበት አለች

መንግሥትን ከፋኖና ከኦነግ ሸኔ ጋር ለማነጋገር ፍላጎቷን ገልጻለች የኢትዮጵያ የባህር...

ሕወሓት በትግራይ ጦርነት ወቅት በፌዴራል መንግሥት ተይዘው ከነበሩት አባላቱ መካከል ሁለቱን አሰናበተ

በሕወሓት አባላት ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክር የነበሩት ወ/ሮ ኬሪያ...

የኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ ለመሸጥ የሚያስችል ስምምነት ለመፈጸም የመንግሥት ውሳኔ እየተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ለማከናወን የሚያስችለውን...

Subscribe

spot_imgspot_img