Wednesday, May 29, 2024

Tag: አብን

የአብን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ታስረው ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ ታስረው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡

አብን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጭምር የፈረሙበት የፖለቲካ ፓርቲዎች የቃል ኪዳን ሰነድ እየተጣሰ ነው አለ

በምርጫ ቦርድ የተመዘገቡና ሕጋዊ መሆናቸው የተረጋገጠ የፖለቲካ ፓርቲዎች መሪዎችና ኦዴፓን ወክለው ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጭምር የፈረሙበት የቃል ኪዳን ሰነድ እየተጣሰ ነው ሲል፣ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ፡፡

አብን አመራሩን ጨምሮ ከ350 በላይ አባላቱና ደጋፊዎቹ መታሰራቸውን አስታወቀ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ (አብን) የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊና የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሉን ጨምሮ፣ ከ350 በላይ አባሎቹና ደጋፊዎቹ መታሰራቸውንና እየታሰሩም መሆኑን አስታወቀ፡፡

የኢሕአዴግ ምክር ቤት በለሆሳስ ያለፈው የውህደት ጉዳይ

የአራት ብሔራዊ ፓርቲዎች ጥምረት የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ)፣ ከግንባርነት ወደ አንድ አገራዊ ፓርቲ ሽግግር እንደሚያደርግ ሲነገር ከቆየ ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ከቀድሞው የግንባሩ ሊቀመንበር አቶ መለስ ዜናዊ አመራር ጊዜ ጀምሮ በፓርቲው አጀንዳነት ውይይት ሲደረግበትና ጥናት ሲካሄድበት የቆየው ይኼ አጀንዳ ረዥም ዓመታትን አስቆጥሮ፣ አሁንም የግንባሩ አጀንዳና የሌሎችም የመወያያ ርዕስ እንደሆነ ዘልቋል፡፡

አብን መንግሥት ሕግና ሥርዓት እንዲያስከብር ጠየቀ

መንግሥት ሕግና ሥርዓት በአግባቡ ሊያስከብር ባለመቻሉ በየአካባቢው የደቦ ፍርድና ዘግናኝ ጅምላ ጭፍጨፋ መበራከታቸውን፣ በምሥረታ ላይ የሚገኘው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አስታወቀ፡፡

Popular

የኢትዮ ኤርትራ ሰሞነኛ ሁኔታና ቀጣናዊ ሥጋቱ

“ግንቡን እናፍርስ ድልድዩን እንገንባ” የሚል ፖለቲካዊ መፈክር ጎልቶ በሚሰማበት፣...

ኦሮሚያ ባንክ ከተበዳሪ ደንበኞቼ ውስጥ 92 በመቶ የሚሆኑት አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ናቸው አለ

ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ከሰጠው ብድር ውስጥ ለአነስተኛና ለመካከለኛ ኢንተርፕራይዞች...

ሽቅብና ቁልቁል!

ጉዞ ከመገናኛ ወደ ሲኤምሲ ጀምረናል። ተሳፋሪዎች የዕለት ጉርሳቸውን መሸፈን...

እኛ ኢትዮጵያውያን ከየት መጥተን ወዴት እየሄድን ነው?

በአሰፋ አደፍርስ ኢትዮጵያውያን ከየትም እንምጣ ከየት እስከ 1445 ዓ.ም. እስላማዊና...

Subscribe

spot_imgspot_img