Saturday, April 1, 2023

Tag: አካል ጉዳት

ባለራዕይ እና. . .እንቅፋቶቹ

በእግሯ ላይ ያለው ጉዳት መቼና እንዴት እንደደረሰባት አታውቅም፡፡ ሁለት ዓመቷ ላይ እግሯ ላይ የሚታየው ጉዳት መከሰቱን ግን እናቷ ነግራታለች፡፡ ከጊዜ በኋላ የተከሰተባት ጉዳት ከከፍታ ላይ ወድቃ ወይም በሌላ ድንገተኛ አደጋ አይደለም፡፡

ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ለአዛውንቶች አካል ጉዳተኝነት ምክንያት እየሆኑ ነው

ለአፍሪካውያን አዛውንቶች አካል ጉዳተኛ መሆን ቀዳሚ ምክንያቱ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች መሆናቸውን መቀመጫውን ኬንያ ናይሮቢ ያደረገው ኸልፕኤጅ ኢንተርናሽናል አስታወቀ፡፡

አፍታ በዓይነ ሥውራኑ ዓለም

ፕሮግራሙ ወደተዘጋጀበት ቢርጋርደን የደረስኩት መገኘት ካለብኝ ሰዓት 40 ደቂቃ ያህል አርፍጄ ነበር፡፡  የእራት ግብዣውን አስመልክቶ በተደጋጋሚ ወደ ስልኬ ሲደወል ወደነበረው ቁጥር መታሁ፡፡ ‹‹አንደኛ ፎቅ ላይ ነን፣ ፕሮግራሙ ተጀምሯል ግቢ፤›› የሚል መልዕክት ከዚያኛው ጫፍ ሲደርሰኝ ወደ አሳንሰሩ ገባሁ፡፡  

ፋሽን አዲሱ የአካል ጉዳተኞች መንገድ

ኢትዮጵያውያንና ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተወጣጡ እንግዶች ሽክ ብለው የተገኙበት ዝግጅት ነው፡፡ በባህላዊና በዘመናዊ መንገድ የተቃኙ ጌጣ ጌጦችና አልባሳት በአንደኛው ግድም ይሸጣሉ፡፡ ዋጋቸውን ከቻሉ በዶላር ካልቻሉ ደግሞ በብር ምንዛሪ መክፈል ይችላሉ፡፡

በአካል ጉዳተኞች ስም ሙስና እየተፈጸመ መሆኑ ተነገረ

በኢትዮጵያ በሚገኙ የአካል ጉዳተኞች ስም ከተለያዩ የዓለም አገሮች በርከት ያለ የገንዘብና የቁሳቁስ ዕርዳታ የሚገኝ ቢሆንም፣ እነሱን መነሻ አድርገው ለተቋቋሙ ድርጅቶች መጠቀሚያ የሚውል መሆኑንና ይህም ድርጊት ሙስና እንደሆነ አካል ጉዳተኞች ተናግረዋል፡፡

Popular

በሕወሓት አመራሮች ላይ ተመስርቶና በሂደት ላይ የነበረው የወንጀል ክስ ተቋረጠ

በቀድሞ የትግራይ ክልል ፕሬዚደንት ደብረጽዮን ገብረሚካኤ,(ዶ/ር)ና ባለፈው ሳምንት በተሾሙት...

[የምክር ቤቱ አባል ላቀረቡት ጥያቄ በተሰጣቸው ምላሽ አቤቱታቸውን ለክቡር ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው]

ክቡር ሚኒስትር እየሆነ ያለው ነገር ትክክል ነው? ምነው? ምክር ቤቱም ሆነ...

የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ ትኩሳት

ቅዳሜ መጋቢት 16 ቀን 2015 ዓ.ም. በጉራጌ ዞን ወልቂጤ...

አይ የእኛ ነገር!

የዛሬው ጉዞ ከጀሞ ወደ ፒያሳ ነው፡፡ መንገዱ ለሥራ በሚጣደፉ፣...

Subscribe

spot_imgspot_img