Tuesday, December 5, 2023

Tag: አዋሽ ባንክ

የኢትዮጵያ ባንኮችን የማዋሃድ አስፈላጊነት ፍንትው ያደረገው ዓመታዊው የአፍሪካ ባንኮች የደረጃ ምዘና ሪፖርት

የአፍሪካ ባንኮችን በየዓመቱ በመመዘንና ደረጃ በመስጠት የሚታወቀው አፍሪካ ቢዝነስ መጽሔት እ.ኤ.አ. የ2022 ዓመት ሪፖርቱንና ምርጥ ያላቸውን አንድ መቶ የአፍሪካ ባንኮች ዘርዝሮ ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል። መጽሔቱ...

የአገሪቱ ባንኮች በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት 2.3 ትሪሊዮን ብር አጠቃላይ ሀብት አስመዘገቡ

ለኢትዮጵያ አጠቃላይ የኢኮኖሚ ዕድገት ከፍተኛውን አስተዋጽኦ ከሚያበረክቱት ዘርፎች መካከል ግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው የአገልግሎት ዘርፍ ሲሆን፣ በዚህ ዘርፍ ውስጥ ከፍተኛ ዕድገት በማስመዝገብ ያለማቋረጥ በማደግ ላይ...

በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት 16 የግል ባንኮች ከታክስ በፊት ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ አተረፉ

አዋሽ ባንክ ከታክስ በፊት ትርፉ 9.17 ቢሊዮን ብር ደረሰ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ 16 የግል ባንኮች በ2014 የሒሳብ ዓመት ከታክስና ከሌሎች ተቀናሾች በፊት ከ40 ቢሊዮን ብር...

አዋሽ ባንክ የሰጠው አጠቃላይ የብድር ክምችት 129 ቢሊዮን ብር ደረሰ

የአዋሽ ባንክ አጠቃላይ የብድር ክምች መጠን በተጠናቀቀው የ2014 የሒሳብ ዓመት 129 ቢሊዮን ብር መድረሱንና ጠቅላላ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑም ዕድገት በማሳየት በሒሳብ ዓመቱ መጨረሻ ከ151.6...

ለሥራ ፈጣሪዎች ከዋስትና ውጪ ብድር መስጠት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ

አዋሽ ባንክ የፈጠራ ባለቤቶች ቢዝነሳቸውን ከግብ ለማድረስ የፋይናንስ ድጋፍና ከዋስትና ውጪ እስከ አምስት ሚሊዮን ብር የሚደርስ ብድር ለመስጠት የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ፡፡ ከትናንት በስቲያ በሸራተን...

Popular

እዚያ ድሮን… እዚህ ድሮን…

በዳንኤል ካሳሁን (ዶ/ር) ተዓምራዊው የማዕበል ቅልበሳ “በሕግ ማስከበር” ዘመቻው “በቃ የተበተነ...

ለፈርጀ ብዙ የማንነት ንቃተ ህሊናችን የሚጠቅሙ ጥቂት ፍሬ ነገሮች

በበቀለ ሹሜ ከጨቅላነት ጅምሮ ያለ የእያንዳንዳችን የሰብዕና አገነባብ ከቤተሰብ እስከ...

በሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ የታየው ተሞክሮ በሌሎች ምርቶች ላይም ይስፋፋ!

ሰሞኑን በኢትዮጵም ሆነ በአፍሪካ ደረጃ ግዙፍ ስለመሆኑ የተነገረለትን የለሚ...

Subscribe

spot_imgspot_img