Saturday, December 3, 2022
ሌሎች ዓምዶች

  Tag: አዋጅ     

  የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚደርሱ በደሎችን እንዲመረምር ሥልጣን የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ ቀረበ

  የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ‹‹በትልልቅ›› የግል ተቋማት ውስጥ የሚደርሱ አስተዳደራዊ በደሎችን እንዲመረመር ሥልጣን የሚሰጥ ረቂቅ አዋጅ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ፓርላማው በመንግሥት መሥሪያ...

  ኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ምርቶች ላይ የኤክሳይዝ ቴምብር መለጠፍ ሊጀመር ነው

  የገንዘብ ሚኒስቴር የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ዕቃዎች፣ ታክሱ እንደተከፈለባቸው ለማረጋገጫነት የሚያገለግል ‹‹የኤክሳይስ ቴምብር›› እንዲለጠፍባቸው የሚያስገድደውን ሥርዓት ሊያስጀምር ነው፡፡ ሚኒስቴሩ ሥርዓቱን የሚያስጀምረው ታክሱ በተጣለባቸው በአልኮልና በሲጋራ ምርቶች...

  ፓርላማው መከላከያን ጨምሮ ኦዲት የማይደረጉ ተቋማትን የሚያካትት አዋጅ እንዲዘጋጅ ጠየቀ

  የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ በፀጥታ ምክንያት ለአራት ዓመታት ኦዲት አልተደረገም የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት በፌዴራል ባለበጀት መሥሪያ ቤቶች በሚያደርገው የኦዲት ሥራ፣ መከላከያን ጨምሮ ሌሎች በአዋጅ ያልተካተቱ...

  የሃይማኖት ተቋማት የሚመሩበት የፖሊሲና አዋጅ ዝግጅት መጀመሩ ተገለጸ

  የሰላም ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ የሃይማኖት ተቋማትን የፋይናንስ ፍሰትና ብክነት፣ የቦታ አሰጣጥ እንዲሁም በእምነት ተቋማት አካባቢ የሚታየውን የድምፅ ብከለት የመሳሰሉ ጉዳዮችን ሊመራ የሚችል የአዋጅና ፖሊስ...

  ለገበያ ከሚቀርበው እየተቀነሰ መጠባበቂያ ዘር የሚያዝበትን ሥርዓት የሚዘረጋ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

  ዘር አምራቾች በየዓመቱ ከሚያባዙትና ለገበያ ከሚቀርበው የሰብል ዘር ውስጥ እየተቀነሰ፣ አጣዳፊ የዘር እጥረት በሚያጋጥምበት ጊዜ የሚሠራጭ፣ ክምችት የሚያዝበትን ሥርዓት የሚዘረጋ የዕፅዋት ዘር ረቂቅ አዋጅ...

  Popular

  የጉራጌ ዞን ጥያቄና የክላስተር አደረጃጀት የገጠመው ተቃውሞ

  መንግሥት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል አካል የነበሩ ዞኖችንና...

  አዋሽ ባንክ ካፒታሉን ወደ 55 ቢሊዮን ብር ለማሳደግ ያስገደደው ምክንያት ምንድን ነው?

  ባለፈው ቅዳሜ ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው አዋሽ ባንክ የ43 ቢሊዮን...

  አቢሲኒያ ባንክ ካለፈው ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ በማግኘት አዲስ ታሪክ አስመዘገበ

  አቢሲኒያ ባንክ ከቀደሚ የሒሳብ ዓመት የ127 በመቶ ብልጫ ያለው...

  የጉድለታችን ብዛቱ!

  ከፒያሳ ወደ ሜክሲኮ ልንጓዝ ነው። ጎዳናውን ትውስታ እየናጠው ሁለትና...

  Subscribe

  spot_imgspot_img